በአስፋው ብርሃኑ
የ3ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነው ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን መነካካት የጀመረው፡፡ በአንድ ወቅት ሁለት ሽቦዎችን የኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ ካስገባ በኋላ ማሳ (short) አድርጎ ቤት ውስጥ ችግር ፈጥሮ እንደነበር ያስታውሳል፡፡
ወጣት - Youth
‹‹ኢትዮጵያዊ የሬዲዮ ቴክኖሎጂስት አይኖርም ያለው ማን ነው?›› ወጣት ብሩክ ተፈራ
የማኅበረሰብ ወግና ሕግ ለወጣቱ ምኑ?
በምሕረት አስቻለው
ጧት ከቢሮ ገብቶ ጥቂት እንደቆየ ሞባይል ስልኩ ጮኸ፡፡ የደወለችለት አብራው ዩኒቨርሲቲ የተማረችው፣ አሁንም የቅርብ ጓደኛው የሆነችው ናት፡፡
Read more...
ጧት ከቢሮ ገብቶ ጥቂት እንደቆየ ሞባይል ስልኩ ጮኸ፡፡ የደወለችለት አብራው ዩኒቨርሲቲ የተማረችው፣ አሁንም የቅርብ ጓደኛው የሆነችው ናት፡፡
‹‹ማን እንደሆንን ስናውቅ ምን ማድረግ እንዳለብን ይገባናል››
በምሕረት አስቻለው
የሚኖረው ከታላቅ ወንድሙና ከእናቱ ጋር ነበር፡፡ እናቱ በአንድ የመንግሥት መሥርያ ቤት ውስጥ ይሠሩ ስለነበር እሳቸው በቤት ውስጥ ሊሠሩት የሚገባውን ማንኛውም ሥራ ይሠራ የነበረው አንተነህ ድፋባቸው ነው፡፡
Read more...
የሚኖረው ከታላቅ ወንድሙና ከእናቱ ጋር ነበር፡፡ እናቱ በአንድ የመንግሥት መሥርያ ቤት ውስጥ ይሠሩ ስለነበር እሳቸው በቤት ውስጥ ሊሠሩት የሚገባውን ማንኛውም ሥራ ይሠራ የነበረው አንተነህ ድፋባቸው ነው፡፡
‹‹ሁልጊዜ . . .››
በምሕረት አስቻለው
ከዕድሜውም ሆነ ከሕይወት ተሞክሮው አንጻር የተሠማራበት የንግድ መስክ የተለመደና ሌሎችም የሚሠሩበት ነው፡፡ ከስምንት ጓደኞቹ ጋር በመሆን የቆዳ ውጤቶችን እያመረቱ ይሸጣሉ፡፡
Read more...
ከዕድሜውም ሆነ ከሕይወት ተሞክሮው አንጻር የተሠማራበት የንግድ መስክ የተለመደና ሌሎችም የሚሠሩበት ነው፡፡ ከስምንት ጓደኞቹ ጋር በመሆን የቆዳ ውጤቶችን እያመረቱ ይሸጣሉ፡፡
‹‹ባልተመረቅሁ!››
በእስከዳር አስማረ
በጋራ ተከራይተው ከሚኖሩበት ኮንዶሚኒየም ቤት ስደርስ ፍራሻቸውን ፈርሸው ተቀምጠው ነበር፡፡ ስገባ ሞቅ ባለ ሰላምታ ተቀበሉኝ፡፡
Read more...
በጋራ ተከራይተው ከሚኖሩበት ኮንዶሚኒየም ቤት ስደርስ ፍራሻቸውን ፈርሸው ተቀምጠው ነበር፡፡ ስገባ ሞቅ ባለ ሰላምታ ተቀበሉኝ፡፡
ትናንትን በዛሬ
በምሕረት አስቻለው
ስድስቱን ወጣቶች ከሁለት ዓመታት በፊት አንድ ምክንያት አገናኝቷቸዋል፡፡ ሁለቱ በሕክምና፣ ሦስቱ በጨርቃጨርቅ ምሕንድስና አንዱ ደግሞ በአካውንቲንግ የመጀመርያ ዲግሪ አላቸው፡፡
‹‹የአሁን አራዳ የሚሠራ ነው›› ወጣት ላይኔ ሙሉብርሃን
በምሕረት ሞገስ
ለተለያዩ ኩባንያዎች ባለቤትና አስተዳዳሪ ለመሆን ያበቃው ቤተሰቦቹ በአስተዳደጉ ላይ የጣሉት መሠረት ነው፡፡
Read more...
ለተለያዩ ኩባንያዎች ባለቤትና አስተዳዳሪ ለመሆን ያበቃው ቤተሰቦቹ በአስተዳደጉ ላይ የጣሉት መሠረት ነው፡፡
ገንዘብና የህይወት ፍልሥፍና
በምሕረት አስቻለው
ረድኤት በለጠ በአንድ መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥ ፕሮግራም አስተባባሪ ሆና በመሥራት ላይ ትገኛለች፡፡
Read more...
ረድኤት በለጠ በአንድ መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥ ፕሮግራም አስተባባሪ ሆና በመሥራት ላይ ትገኛለች፡፡
‹‹ነጥብ የመጣልኝ ለጋዜጠኝነት ሳይሆን ጋዜጣ ለማዞር ነው››
በምሕረት አስቻለው
እንደ አብዛኞቹ ጋዜጣ አዟሪዎች ወይም መጽሔት ሻጮች የገዢዎችን ትኩረት ለመሳብ የሚሞክረው የመጽሔት ወይም የጋዜጦችን ስም በመጥራት አይደለም፡፡
‹ኑሮዬን ሳላማርር በደስታ አጣጥማታለሁ››
በምዕራፍ ብርሃኔ
‹‹እንደ እኔ እምነት ከሆነ፣ የሰውን ልጅ የፈጠረው አምላክ ፍጡሮቹ ሲደሰቱ ማየቱ ለእርሱ ፍጹም ደስታ ነው፤›› ያለው ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገው የ32 ዓመቱ ወጣት ሚሊየነር ነው፡፡
Read more...
‹‹እንደ እኔ እምነት ከሆነ፣ የሰውን ልጅ የፈጠረው አምላክ ፍጡሮቹ ሲደሰቱ ማየቱ ለእርሱ ፍጹም ደስታ ነው፤›› ያለው ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገው የ32 ዓመቱ ወጣት ሚሊየነር ነው፡፡
More Articles...
Page 1 of 8