Friday, May 24th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ተሟገት - Temuaget

ኢትዮጵያና ኤርትራ፣ ጦርነት ወይም ሰላም?

E-mail Print PDF

በመለሰ ዓ.

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚገባቸው የጦርነት ቋንቋ ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮ ከ10 ዓመት በፊት በጠራራ ፀሐይ አሻፈረኝ ያሉትን የሰላም ሐሳብ በወቅቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ለነበሩት ኮፊ አናን እኩለ ሌሊት ላይ ከእንቅልፋቸው ቀስቅሰው ተንበርክከው እቀበላለሁ ባላሉ ነበር፡፡

Read more...

የኮሚኒስት ቻይና ኢኮኖሚ ዕድገት ሚስጥር!

E-mail Print PDF

ኢትዮጵያስ ከዚህ ምን ትማራለች?

በክንፈኪሩቤል ተስፋሚካኤል

የቻይናን የኢኮኖሚ የበላይነት በተመለከተ የሚጠራጠሩ ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ በተከታታይ ለረጅም ዓመታት ባስመዘገበችው ከ10 በመቶ በላይ ዕድገት ዛሬ የዓለማችን ሁለተኛ ታላቁ ኢኮኖሚ ከመሆንዋ ባሻገር፣ በብዙ ሁኔታዎች አሁንም በማያቋርጥ የለውጥ ሒደት ውስጥ ናት፡፡

Read more...

የአክሲዮን ገበያውን ማን ይቆጣጠረው?

E-mail Print PDF

በተስፋው አማረ

አገር ስታድግና ስትበለጽግ ከማየት ውጪ ምን ደስ የሚል ነገር አለ? በአገራችን በተለያዩ የሙያ መስኮች ውስጥ የተሰለፉ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ የአክሲዮን ማኅበራትን በማቋቋም አገሪቱን ከድህነት ማጥ ውስጥ ለማውጣት ተግተው እየሠሩ ነው፡፡

Read more...

የዓባይ ጉዳይ ከመንግሥትም በላይ ነው!!!

E-mail Print PDF

በፊራኦል ያተኡ

ግብፅ በውስጣዊ አገራዊ ጉዳይ የተያዘችና የመንግሥት አለመረጋጋት የሚታይባት ቢሆንም፤ የዓባይን ጉዳይ በጥንቃቄ እየተከታተለችው እንደሆነ ከሚታዩት እንቅስቃሴዎች መረዳት ይቻላል፡፡

Read more...

እርስዎ ከየትኛው ነዎት?

E-mail Print PDF

በእውነቱ ደበላ

የፌዴራሊዝም ሥርዓትና የመንግሥታት ግንኙነት ተቋማዊነት ጉዳይ በሁሉም የመንግሥታት እርከኖች፣ ባለሥልጣናትና ሠራተኞች ዘንድ ትኩረት የተቸረው ነው ማለት አይቻልም፡፡

Read more...

ለአሳሳቢው የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያታዊ መፍትሔ ያስፈልጋል

E-mail Print PDF

በዳንኤል ብርሃነ ሥላሴ

በሰሜን አፍሪካና በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተው ነውጥ ሊቢያ ሲደርስ አደገኛ አዝማሚያዎችን ማሳየት ጀምሯል፡፡

Read more...

በቂ ግንዛቤ ያላገኙ ጉዳዮቻችንን እንዴት እናድርጋቸው?

E-mail Print PDF

በአእምሮ ተሻለ በልሁ

በርካታ ተመራማሪዎችና ምሁራን ስለዘላቂ የልማት ዕድገት መሠረቶች ብዙ ጽፈዋል፡፡ ለአያሌ ዓመታትም ሲከራከሩ ቆይተዋል፡፡

Read more...

በዘመነ ግሎባላይዜሽን በኢትዮጵያ ፈጣን የካፒታሊዝም ኢኮኖሚን የመገንባት እንቆቅልሽ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በቀልቤሣ ኦላና

የዚህ ጽሑፍ መነሻ ሐሳብ በኢትዮጵያ ፈጣን የካፒታሊዝም ኢኮኖሚን እንዴት መገንባት ይቻላል? በኢሕአዴግ የሚመራው መንግሥትስ በኢትዮጵያ ፈጣን ካፒታሊዝምን ኢኮኖሚ በነፃ ገበያ ውድድር ማዕቀፍ የሚገነባ ከሆነ እንዴትና በምን አግባብ የሚሉትንና ካልሆነስ በምን ማዕቀፍ የሚሉትን ተጠየቆች ለመመለስ ነው።

Read more...

በሥርዓተ ትምህርት ያልታገዘ የትምህርት ፖሊሲ ከኢኮኖሚው ፖሊሲ ጋር እንዴት ይጣጣማል?

E-mail Print PDF

ከነገደ ሥዩም

ለአንድ አገር እድገት እነዚህ ሦስት ነገሮች የተጣጣሙ መሆን አለባቸው፡፡

Read more...

የመፍትሔ ያለህ የሚሉት አሳሳቢዎቹ የኢንዱስትሪ ሰላም ተግዳሮቶች

E-mail Print PDF

በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአሠሪዎችና በሠራተኞች መካከል በሚነሱ ውዝግቦች ምክንያት የኢንዱስትሪ ሰላም ስለ መጥፋቱ በየቦታው ይሰማል፡፡

Read more...

Page 1 of 8

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  Next 
  •  End 
  • »