በመንሱር ዘኪ
በአኀጉራችን ደቡባዊ ጫፍ ላይ በምትገኘው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ከሚታወቁት ነገዶች መካከል አንዱ ዙሉ ነው፡፡ ተዋጊዎቹ ዙሉዎች በሥነ ቃል አጠቃቀማቸውም በስፋት ይታወቃሉ፡፡
ተሟገት - Temuaget
"ባንኮቹ ... የ3ዐዎቹ"
በይስማው መንግስቱ
ለዚህ ጽሑፌ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በሚዲያ ሰፊ ሽፋን አግኝቶ የመወያያ ርዕስ ሆኖ የሰነበተው የሸቀጦች ዋጋ ቁጥጥርን አስመልክቶ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጠራ ስብሰባ ላይ የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መላኩ ፋንታ አቅርበውት የነበረው የጥናት ጽሑፍ ነው፡፡
Read more...

በደላሎች የሚተራመሰው የአከራይና ተከራይ ግንኙነት
በጌዲዮን ሰይፈ ሚካኤል
እ.ኤ.አ በ1948 በወጣው የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መግለጫ ሰነድ ላይ፣ የሰው ልጅ ክብር የተጎናፀፈና ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ ይኖረው ዘንድ፣ በጣም መሠረታዊ ከሆኑ መብቶች ውስጥ የተሟላ መጠለያ ወይም መኖርያ ቤት የማግኘት መብት መሆኑን በዋነኛነት ሰፍሯል፡፡ በዚህም መሠረት የመኖሪያ ቤቶች ለኑሮ የሚመቹና ተስማሚ መሆን እንደሚገባቸውም በሰነዱ ውስጥ ተብራርቷል፡፡

ጤናማ ያልሆነ የንግድ ውድድር የሚስተካከለው በጤናማ ዕርምጃ ብቻ ነው
በዳንኤል ብርሃነ ሥላሴ
የዘገየው የመንግሥት ዕርምጃ ‹‹ከመቅረት መዘግየት ይሻላል›› የሚለውን ብሒል ቢያስታውሰንም፣ ቅጥ ያጣው የአገሪቱ የግብይት ሥርዓት በእንዲህ ዓይነቱ አስከፊ ሁኔታ ውስጥ መቀጠል የለበትም ብለው ከሚሟገቱ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ፡፡

የመንግሥት ትኩረትን የሚሹ የግብርና ዘርፍ ችግሮችና ሥጋቶች
(በአዕምሮ በለጠ)
መንግሥት የፓርቲ አባላትንና ሹመኞቹን ብቻ ሳይሆን መስማት ያለበት ወደታች ወርዶ የተራውን ኅብረተሰብ የልብ ትርታ በማዳመጥ መረጃ መሰብሰብ አለበት፡፡
Read more...
መንግሥት የፓርቲ አባላትንና ሹመኞቹን ብቻ ሳይሆን መስማት ያለበት ወደታች ወርዶ የተራውን ኅብረተሰብ የልብ ትርታ በማዳመጥ መረጃ መሰብሰብ አለበት፡፡
ባልተጠቀምንበት የተፈጥሮ ጋዝ ሀብታችን ምክንያት ‹‹ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል›› እንዳይተረትብን
ክንፈ ኪሩቤል ተስፋ ሚካኤል
በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኦጋዴን ውስጥ የነዳጅ ክምችት የመገኘቱ ዜና በመጀመሪያ የተበሰረው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ነበር፡፡
Read more...
በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኦጋዴን ውስጥ የነዳጅ ክምችት የመገኘቱ ዜና በመጀመሪያ የተበሰረው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ነበር፡፡
የቅርሶቻችን ጉዳይ ከአሳሳቢም በላይ ሆኗል
‹‹ተቀጸል ቅርስ›› - ቅርስን ተቀዳጅ እናምጣ!
በሔኖክ ያሬድ
ኢትዮጵያ ዛሬ በ‹‹ኢንዱስትሪ አብዮት›› ውስጥ በመሆኗ በዚህ በተሟሟቀ የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ የቅርሶችን ሚና እና እጣ ፈንታ መለየት ያስፈልጋል፡፡
የዓባይ ጉዳይ ‹‹አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የአስተማሪዋን መጽሐፍ አጠበች›› እንዳይሆን!
በታደሰ ኃይለ ሥላሴ፣ ሲቪል ኢንጅነር
ሪፖርተር ጋዜጣ በኅዳር 26 ቀን 2003 እትም በርዕሰ አንቀጹ ‹‹አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ወደ አመቺ ሁኔታ እንቀይራቸው›› በሚል ርዕስ በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ሁሉም አባል አገሮች የበላይና የበታች ሳይኖርባቸው ወሳኝ ድምፅና ጥገኛ ድምፅ የሚባል ሁኔታም በሌለበት፣ ውኃውን ልንጠቀምበት የሚያስችለንን ውል እንፈራረም፣ ብላ ኢትዮጵያ ጠይቃለች የሚል ጽሑፍ አስነብቦናል፡፡

መረን የተለቀቀውን የግብይት ሥርዓት ማን ይቆጣጠረው?
(በዳንኤል ብርሃነ ሥላሴ)
ገበያው እንደ እሳት እየተጋረፈ ነው፡፡ የመሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ በየሰዓቱ በአስፈሪ ሁኔታ እያሻቀበ ነው፡፡
Read more...
ገበያው እንደ እሳት እየተጋረፈ ነው፡፡ የመሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ በየሰዓቱ በአስፈሪ ሁኔታ እያሻቀበ ነው፡፡
ኢሕአዴግ ፖሊሲዎቹንና አፈጻጸሞቹን እንዴት እያያቸው ነው?
(በዲዶ ጋዋሌ)
ክፍል አንድ
ኢሕአዴግ የአገሪቱን በትረ ሥልጣን ከተቆናጠጠ እነሆ ሃያ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡
Read more...
ክፍል አንድ
ኢሕአዴግ የአገሪቱን በትረ ሥልጣን ከተቆናጠጠ እነሆ ሃያ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡
More Articles...
Page 2 of 8