Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ተሟገት - Temuaget

የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን የሸማቾች ማኅበርን ይተካልን?

E-mail Print PDF

የወቅቱ ዋጋ ንረት ዳሰሳና መፍትሔ ጠቋሚ
ክፍል ሁለት


(በኢዮቤድ ጥበቡ ልሣነወርቅ)

Read more...

የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን የሸማቾች ማኅበርን ይተካልን?

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

 

የወቅቱ ዋጋ ንረት ዳሰሳና መፍትሔ ጠቋሚ

ክፍል አንድ

(በኢዮቤድ ጥበቡ ልሣነወርቅ)

Read more...

የውስጠ ድርጅት ዴሞክራሲ የፖለቲካ ፓርቲዎች የከበዳቸው ፈተና

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

(በሙሉጌታ ብርሃኑ)

‹‹በመካከለኛው ዘመንና በአውሮፓ ሕዳሴ አቀንቃኞች ኢትዮጵያ በ‹‹ቄስ ዮሐንስ›› ትገዛ የነበረች ኃያልና በብዙ የተፈጥሮ ፀጋ ምስጢሮች የተሞላች አገር ተደርጋ ትታሰብ ነበር፡፡

Read more...

የዘመኑን ፖለቲካ ለዘመኑ ሰው

E-mail Print PDF

(በጌዲዮን ሰይፈ ሚካኤል)

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለአንዳንዶች መዝናኛ፣ ለአንዳንዶች ከእሳት ጋር ጨዋታ፣ ለአንዳንዶች መኖሪያ፣ ለአንዳንዶች ደግሞ እንደ ተራ ነገር ይቆጠራል፡፡

Read more...

የሕዝብ አመኔታ ያጐደሉ ሹመኞች ለምን ለፍርድ አይቀርቡም?

E-mail Print PDF

(በኤፍጂአር)

‹‹ . . . አንደኛው የማስፈጸም አቅምን የሚሰልብና መልካም አስተዳደርን ክፉኛ የሚፈታተን ነባራዊ ሁኔታ አለ፡፡ . . . ሙስና በየዕለቱ የሚፈለፈልና የመልካም አስተዳደር ችግርን በየጊዜው የሚያባብስ ነባራዊ ሁኔታ አለ፡፡

Read more...

ኢሕአዴግ ልማታዊ ያልሆኑ አባላቱን እስከመቼ ድረስ ነው ተሸክሟቸው የሚጓዘው?

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

(በባይከዳኝ ምንተስኖት)

ባለፈው ዓመት መጨረሻ ኢሕአዴግ በግምገማ ላይ በነበረበት ጊዜ ሪፖርተር በርዕሰ አንቀጹ አስተላልፎት የነበረው መልዕክት ሁሌም በአዕምሮዬ ይመላለሳል፡፡

Read more...

የእርምት ዕርምጃዎች በዘገዩ ቁጥር ያማሩ ውጤቶችን መጠበቅ አይቻልም

E-mail Print PDF

(በአላዛር ቢንያም)

ባለፉት ሳምንታት በከፍተኛ ትምህርት ዙሪያ መንግሥት በሰጣቸው ውሳኔዎች ምክንያት በተለይ በግሉ ኘሬስ ብዙ ዜናዎች ሲቀርቡና አስተያየቶች ሲጻፉ ተመልክተናል፡፡

Read more...

የሕዝብ አስተያየትና ፋይዳው እንዴት ነው የሚለካው?

E-mail Print PDF

(በሙሉጌታ ብርሃኑ)

የሕዝብ አስተያየት (Public Opinion) በሕዝብ የተመረጠ የመንግሥትን መዋቅር የሚመራው አካል ለሚፈጽማቸው ተግባራት፣ ለሚወስናቸው ውሳኔዎችና ይህን ተከትሎ ለሚመጣ ውጤት የሕዝብ ይሁንታ፣ ድጋፍና ተቃውሞ ስሜት የሚለካበት፤ ከሕዝብ ያገኘውን ሐሳብ መሠረት በማድረግ ድካሙን አርሞ፣ በጎውን አስፋፍቶ ለመጠቀምና ታስቦበት የተቀመረ ዕቅድን ለማስፈጸም፣ የሕዝብን ቀጥተኛ ተሳትፎ ማረጋገጫ አንድ መንገድ ነው፡፡

Read more...

ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጣል? ውኃ ቢያንቅስ በምን ይወርዳል?

E-mail Print PDF

(በትዝብት ማኅደር)

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ከ2003 ዓ.ም. እስከ 2008 ዓ.ም. አገሪቱ የምትመራበትን ፖሊሲ አውጥቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ የልማት ፖሊሲውን ዕቅድ ለማሳወቅ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተለያዩ ከተሞችና በዘጠኙም ክልሎች ሕዝቡንም አወያይተዋል፡፡

Read more...

‹‹ፕሮፌሰሩን›› ምን ነካቸው?

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

(በዓይናለም በላይ)

ሰሞኑን ሚዲያውን ያጣበቡ አንድ ‹‹የተከበሩ›› ሰው አሉ! (የተከበሩ የሚለውን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያደረግሁት ሆን ብዬ ነው፡፡) በአገራችን ባህል መሠረት አንድ ሰው ወይ በዕድሜው ወይ በሥራው የተከበረ ይሆናል፡፡

Read more...

Page 3 of 8