Wednesday, May 22nd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ተሟገት - Temuaget

ልብ እንግዛ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

(በበሪሁን ተሻለ)

የኢትዮጵያ የውስጥና የውጪ ሰላም እጅግ በጣም የተጠላለፉ ናቸው፡፡ በኢህአዴግ የምትመራው ኢትዮጵያ ሁለት ጊዜም ወደ ሶማሊያ የገባችበት ጣጣ ከሻዕቢያ ሴራ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የተያያዘ ጣጣዋን በድል ተወጣሁ ማለት የምትችለውም በሶማሊያ ህዝብ ላይ አበልጅ መንግስት የመጫን ፍላጎት እንዳሌላት ለማስመስከር ከበቃችና ሶማሌዎች የአገራቸውን መፃኢ እድል ራሳቸው እንዲወስኑ በፅናት ከታገለች ነው፡፡ ሶማሊያውያን ኢትዮጵያውያንን የማያማርሩት በዚህ አቅጣጫ ከተሄደ ብቻ ነው፡፡

Read more...

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

የመፍትሄ አቅጣጫዎች

በበሪሁን ተሻለ

ህብረብሄራዊ አደረጃጀት

የብሄረተኝንት ድጦችና የትምክህት ችግሮች በኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር ታይተዋል፡፡ ዛሬም በተለያየ ደረጃ ይንፃባረቃሉ፡፡ ክልልተኞች፣ ወገንተኞችና ትምክህተኞች በሚፈጥሯቸው ቅራኔዎችና ፍርሃቶች ውስጥ መኖር የሚስማማው ህዝብ የለም፡፡ የ1997 ምርጫ ተሞክሮም ይህንኑ ያስገነዘበ ነበር፡፡

Read more...

Page 8 of 8