ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ሰዎች ስለየከተማቸው ውበት ሲወያዩ ይቆዩና፣ ‹‹የትኛዋ ከተማ ይበልጥ ቆንጆ ነች›› በሚለው ጥያቄ ላይ ግን መጨቃጨቅ ይጀምራሉ፡፡
ዝንቅ - Zennk
አሸናፊው ማነው?
ኤድስና ገራገር ጨዋታዎች
(ሀ) ኮንዶምና ማስታወቂያው
ምሽት ላይ በቴሌቪዥን የሚታይ የኮንዶም ማስታወቂያ ነው፡፡ ማስታወቂያውን የምትሠራው እንስት ቡና እየቆላች የኮንዶሙን ስም ስትጠራ ያስተዋለችው እናቴ፣ ‹‹ይሄ ነገር እንዴት ነው የቡና ቅመም ሆነ እንዴ!›› ብላ ተችታለች፡፡
ምስቅልቅል ስሜቴ
እሰይ ኢትዮጵያዬ እሰየው እናቴ
ጌታ ለዚህ አብቅቶሸ በዓይኔ በማየቴ
ደስታውም ሐዘኑም ታምቆ በውስጤ
እንደምን ልግለፀው ምስቅልቅል ስሜቴ
የንግሥተ ሳባ ጥበብ
ስለ ሰሎሞን ሥርወ መንግሥት አመሠራረት፣ ታሪክና ክንውን በተነሣ ቁጥር የታሪክ ምሁራን ስሟን ደጋግመው የሚያነሡት ንግሥተ ሳባ ወይም ማክዳ ናት፡፡
Read more...
More Articles...
Page 2 of 8




ቀደም ባለው ዘመንም ተማሪዎች በገና በዓል ፍቅረ ሀገርንም የሚገልጹበት አጋጣሚ ነበር፡፡
ከቤቴ በስተግራ
ጐንደር ወርጄ ስመለስ፣
በአንድ ወቅት አንድ መሥሪያ ቤት የጥበቃ ሠራተኛ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ የቃል ፈተና በመፈተን ላይ ነው፡፡
ገና ላ'ሳባችን ለሞጨርነው በብራና፣