Tuesday, May 21st

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ደላላው - Delalaw

የምን ወረቀት?

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ባሻዬ እያንዳንዱን የዓለምን እንቅስቃሴ የሚከታተሉበት የራሳቸው የሆነ ረቀቅ ያለ የዜና አውታር አላቸው፡፡

Read more...

ወደ ቤኒሻንጉል!

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

ባሻዬ የዱሮ ታሪክ ሲያወሩ ሰምቶ የማይመሰጥ የለም፡፡ አንዴ ምን አሉ፣ ‹‹ግስላን ለመግደል ስታስብ በተለይ በወጥመድ ተይዞ ከሆነ ቀላሉ መንገድ በሆነ ነገር እየነካኩ እንዲበሳጭ ብቻ ማድረግ ነው፡፡

Read more...

ክፋትና ሸክሙ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

‹‹አውሮፓውያንና አሜሪካውያንን በሩጫ ካልሆነ በስተቀር በሌላ በምንም ቀድመናቸው አናውቅም፡፡ ይህንን የሰማ ሰው ወዲያው ተነስቶ ድሮ . . . አክሱም . . . ላሊበላ . . . ፋሲል . . . እያለ ታሪክ ሊዘረዝር እንደሚችል አውቃለሁ፤›› ደላላው አምበርበር ምንተስኖት የባሻዬ ልጅ ንግግር ከወትሮው ለየት ብሎበታል፡፡

Read more...

በስንቱ እንቃጠል?

E-mail Print PDF

‹‹ብልህ ዓሳ አጥማጅ ቤቱን ሐይቅ ዳር ይሠራል?›› የሚል ጥያቄ ቀርቧል፡፡ ‹‹ይህ ታዋቂ የሆነ የኢትዮጵያውያን አባባል ይሁን እንጂ አሁን፣ አሁን ሐይቅ ዳር ቤትን መሥራት የብልህ ዓሳ አጥማጅ መገለጫ መሆኑ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሊቀር ይችላል፡፡

Read more...

ሙጃና አረም በዛ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ከብዙ ደላላ ጓደኞቼ መካከል አብልጬ የምወደው ጓደኛዬ ነው፡፡ ምንም ነገር መደበቅ አያውቅም፡፡ በተለይ አሁን፣ አሁን ሁሉም ሰው የሚያውቀው ‹‹ዊኪሊክስ›› በሚለው ቅጽል ስሙ ነው፡፡

Read more...

የኑሮ ቀዳዳ እንዴት ይደፈናል?

E-mail Print PDF

የልማታዊ ባለሀብቶች ቁጥር እንደ ብርቅዬ የዱር አራዊት እየተመናመነ ነው፡፡ ለምን? ምክንያቱ በውል ባይታወቅም አንዳንድ መላ ምቶች ግን መሰንዘራቸው አልቀረም፡፡

Read more...

‹‹ከቅጥረኞች ይሰውረን››

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ባሻዬ ሰሞኑን በፆማቸው ላይ ፆም፣ በፀሎታቸው ላይ ፀሎትን አብዝተው ማቅረባቸውን ቀጥለዋል፡፡

Read more...

‹‹ኔትወርክ አለ?››

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

‹‹አንዳንድ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብሮች ወደ ኮስሞቲክስ መሸጫ መደብሮች እየተቀየሩ ነው፤›› በማለት ማንጠግቦሽ ለባለቤቷ ለደላላው አምበርብር ምንተስኖት አጫውታዋለች፡፡

Read more...

ማዳመጥ ካልተፈለገስ?

E-mail Print PDF

ማንጠግጦሽ ኮንዶሚኒየም ቤት ደርሷታል፡፡ ከቀበሌ ድምፅ ማጉያ ተከራይታ ለሠፈር ለአገሩ ሁሉ እወቁልኝ ብላ ለፍፋ ልታሳውቅ አስባ ነበር፡፡

Read more...

ነገር ሲበዛ እንቅልፍ ይነሳል

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ሰሞኑን ደግሞ ሰው ከነጋዴው ቀጥሎ በደላላው ላይ ነው የተነሳው ማለት ይቻላል፡፡ በለተይ ከቤት ኪራይ ጋር በተያያዘ ቦጫጭቀው ሊበሉን የሚቃጣቸው አልጠፉም፡፡

Read more...

Page 1 of 8

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  Next 
  •  End 
  • »