ደላላው - Delalaw
ከራስ ጋር ጠብ ምን ያደርጋል?
ሰው የተወለደበትንና ያደገበትን ቀዬ እየተወ መሰደድ ጀምሯል፡፡ እንደዱሮ ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል ማለት ይቻላል፡፡ ወይም ጉዳዩ የተገላቢጦሽ ሆኗል፡፡ ሰው እየሸሸ ነው፡፡ ታግሎ ታግሎ ሲያቅተው ሽሽትን እንደ አማራጭ አድርጐ እየተጠቀመበት ነው፡፡
Read more...
በካሬ ሜትር ሳይሆን በሜጋ ባይት
ዘመኑ የማያመጣው የለም፡፡ አዲስ ብለን የተቀበልነው ያረጅና በሌላ ይተካል፡፡ ደላላው አምበርብር ምንተስኖት እሱ በኖረበት ዘመን እንኳን ብዙ ነገሮች አዲስ እንዳልተባሉ ወዲያው አሮጌ ተብለዋል፡፡
Read more...
ከአጨዳው በስተጀርባ
ብዙ ጊዜ ሰዎች ‹‹ሥራህ ምንድነው?›› ብለው ይጠይቁኝና ‹‹ደላላ ነኝ፤›› ስላቸው፣ ቁጭ ከማለት ይሻላል ዓይነት መልዕክት ያንፀባርቃሉ፡፡
Read more...
ሰብዓዊ ርህራሔ ይኑር
ደላላው አምበርብር ምንተስኖት አስገራሚ ነገር አጋጥሞታል፡፡ ይህ እንደ ጅብራ የስልክ እንጨት ተደግፎ ቆሞ የሚመለከተው ሰው በቅርቡ የቆመ አይመስልም፡፡ በታላቅ ሐዘንና ተመስጦ ውስጥ ሆኖ ዓይኑ እያየ አያይም፣ ጆሮው እየሰማ አይሰማም፡፡ አምበርብር ወደ ጆሮው በጣም ተጠግቶ ‹‹ወንድሜ?›› አለው፡፡
Read more...
ደስታ ወይስ በሽታ?
ደላላው አምበርብር ምንተስኖት ከቦሌ መድኃኒዓለም ተነስቶ ቀስ እያለ በእግሩ እየተራመደ ወደ ሃያ ሁለት መጓዝ ጀመረ፡፡ በአካባቢው ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ ለማወቅ ይረዳው ዘንድ እያንዳንዷን እንቅስቃሴ እየተቆጣጠረ፣ በዚያ አካባቢ ደግሞ ቢሠሩ ያዋጣሉ ብሎ የሚላቸውን ንግዶች እያሰላሰለ ነበር፡፡
Read more...
ጋብቻ አይደለልም
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንጹሕ ነው ዕብ 2፡1
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የልጃችን የአቶ ቁምላቸው ለሕዝብና የወይዘሪት ይታዘባል አገር መታሰቢያ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት የሚፈጸመው እሁድ ጥቅምት 13 ቀን 2003 ዓ.ም ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ በዚህ የደስታ ቀናችን ላይ ከባለቤትዎ ጋር በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በማክበር ጠርተንዎታል፡፡
Read more...
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የልጃችን የአቶ ቁምላቸው ለሕዝብና የወይዘሪት ይታዘባል አገር መታሰቢያ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት የሚፈጸመው እሁድ ጥቅምት 13 ቀን 2003 ዓ.ም ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ በዚህ የደስታ ቀናችን ላይ ከባለቤትዎ ጋር በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በማክበር ጠርተንዎታል፡፡
ነገም አፍጦ ይጠብቀናል
‹‹እኛ በነበርንበት ዘመን የተከናወነውንና ያለፈውን ታሪክ ለመዘገብ የግድ የታሪክ ተመራማሪ መሆን አያስፈልግም፤›› ይላል የባሻዬ ልጅ፡፡
Read more...
ዲጂታል ድለላ ጀምረናል!
‹‹ካቻምና ለመንን አምናንም ለመንን፤ ዘንድሮም ቢሆን እየለመንን ነው፡፡ ለነገም ተስፋችን ይኼው ልመና ነው፤›› ይህ በከተማችን ውስጥ ያለ ታዋቂ ለማኝ አባባል ነው፡፡
Read more...
‹‹ቻት›› ተጀምሯል!
አሜሪካ የሚኖሩ አብዛኛዎቹ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ደላላው አምበርብር ምንተስኖትን ሲያበግኑት ከርመዋል፡፡ በተለይ ሲደውሉም ሆነ ሲደወልላቸው ሁልጊዜ የአገር ቤት ወገናቸው ገንዘብ እንደሚለምን አድርገው የሚያስቡት አምበርብርን በጣም ያበሳጨዋል፡፡
Read more...
በባንዲራው
‹‹የአገር ፍቅር መለኪያው ምንድነው?›› በሚለው ርእሰ ጉዳይ ደላላው አምበርብር ምንተስኖትና የባሻዬ ልጅ ሲጨቃጨቁ ነው የከረሙት፡፡ ደላላው፣ ‹‹አንድ ሰው አገሩን ይወዳል የሚባለው ለአገሩ ካበረከተው አስተዋጽኦ አንፃር ነው፤›› ሲል፤ የባሻዬ ልጅ ደግሞ፣ ‹‹አንድን ሰው አገር ወዳድ የሚያሰኘው ያበረከተው አስተዋጽኦ ብቻ አይደለም፡፡
Read more...
More Articles...
Page 3 of 8


