Thursday, May 23rd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ደላላው - Delalaw

ይወስዳል መንገድ፣ ያመጣል መንገድ

E-mail Print PDF
User Rating: / 10
PoorBest 

አዲስ አበባ ሜክሲኮ፡፡ ኅዳር 2 ቀን 2002 ዓ.ም.፡፡ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት አይናፋሩ ማርቸዲስ አውቶቡስ ፊቱን ወደ ሰሜን አዞረ፡፡ የሁለት ሰዓት ቀጠሮ ከተጠበቀው በላይ ረዘመ፡፡ 2፡30፣ 3፡00 እያለ 4፡00 ሰዓት ሲሞላ ቦታ ቦታችን እንድንይዝ ተደረገ፡፡ አዲስ አበባ እንቅስቃሴዋን እያቀላጠፈች ነበር፡፡

Read more...

ጠመዳ፤ አጥማጅና ተጠማጅ

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

የባሻዬ ልጅ ያጫወተኝ ጠመዳ ለወትሮው ከማውቀው የአጥማጅና ተጠማጅ ግንኙነት ተለየብኝ፡፡ ጠመዳው የራሱ ሕግና ደንብ ያለው፣ በተጠማጅና አጥማጅ የጋራ ስምምነት ያለ አንዳች ድምፀ ተአቅቦ የፀደቀ፣ ይግባኝ የማይጠየቅበት፣ አጥማጅ ተጠማጅን በምርኮ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ የሚሰጥበት፣ ተጠማጅ ለአጥማጅ ፍጹም ታዛዥ የሆነበትና አጥማጅ በምርኮ የሰጠውን ተጠማጅ ያለድርድር መልሶ በእጁ የሚያስገባበት ሥርዓት የሚከናወንበት ነው፡፡ በዚህ ሕግ የሕግ ከለላ የሚሰጣቸውም አሉ፡፡

Read more...

Page 8 of 8