በምሕረት አስቻለው
‹‹የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ምርመራ ለማድረግ ስወስን ማንንም አላማከርኩም ነበር፡፡ ስለቫይረሱም ሆነ ስለሕክምናው ግንዛቤም አልነበረኝም፡፡
ጠለስ - Teles
አሠሪዎችና የድርጅት ባለቤቶች ለሠራተኞቻቸው የኤች አይ ቪ ማዕከላትን ማመቻቸት እንደሚገባቸው ተገለጸ
በምዕራፍ ብርሃኔ
የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤች አይ ቪን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕሮግራም በመዘርጋት ተግባራዊ ለማድረግ ከ 24 የመንግሥት ልማታዊ ድርጅቶች ጋር ባለፈው ሐሙስ ተወያየ፡፡
‹‹አንበሶች ልጆች››
በምዕራፍ ብርሃኔ
‹‹አንበሶች ልጆች›› በወላጆቻቸው ወይም በራሳቸው ደም ውስጥ ኤች አይ ቪ ቫይረስ የሚገኝ ሕፃናት የሚማሩበት ሙዓለ ሕፃናት ነው፡፡
Read more...
‹‹አንበሶች ልጆች›› በወላጆቻቸው ወይም በራሳቸው ደም ውስጥ ኤች አይ ቪ ቫይረስ የሚገኝ ሕፃናት የሚማሩበት ሙዓለ ሕፃናት ነው፡፡
‹‹ጅቡ ሳይበላኝ ወንዙ ሳይወስደኝ ድረሱልኝ››
በምዕራፍ ብርሃኔ
የሕፃን ቅድመ ዓለም ሙሉ እናት ወ/ሮ ዘርፌ አበበ በ1998 ዓ.ም. በኤድስ ምክንያት ለኅልፈት ከመብቃታቸው በፊት ሕፃን ቅድመ ዓለምንና ሌላ አንድ ሴት ልጃቸውን ለእናታቸው ለወ/ሮ ታደለች ዳምጠው አደራ ይሰጣሉ፡፡
Read more...
የሕፃን ቅድመ ዓለም ሙሉ እናት ወ/ሮ ዘርፌ አበበ በ1998 ዓ.ም. በኤድስ ምክንያት ለኅልፈት ከመብቃታቸው በፊት ሕፃን ቅድመ ዓለምንና ሌላ አንድ ሴት ልጃቸውን ለእናታቸው ለወ/ሮ ታደለች ዳምጠው አደራ ይሰጣሉ፡፡
ስፖኪዮ እያዩ ወደፊት መንዳት
በምሕረት አስቻለው
‹‹ያኔ ማግለሉ ቀላል አልነበረም፡፡ የበላንበት ሰሀንና ብርጭቆ ይሰበር ነበር፡፡ ለሥራ መስክ ስንወጣ ማደርያ የምንከራየው ምንም ሳንናገርና ድምፃችንን አጥፍተን ነበር፡፡
Read more...
‹‹ያኔ ማግለሉ ቀላል አልነበረም፡፡ የበላንበት ሰሀንና ብርጭቆ ይሰበር ነበር፡፡ ለሥራ መስክ ስንወጣ ማደርያ የምንከራየው ምንም ሳንናገርና ድምፃችንን አጥፍተን ነበር፡፡
‹‹የቤቴ ጉድ››
በምዕራፍ ብርሃኔ
‹‹ባለትዳር ነኝ፤ በእዚህ ዕድሜዬ ኤች አይ ቪ ይይዘኛል ብዬ ጠርጥሬም አላውቅም፤›› የሚሉት የ47 ዓመቷ ወ/ሮ ማህደር ናቸው፡፡
Read more...
‹‹ባለትዳር ነኝ፤ በእዚህ ዕድሜዬ ኤች አይ ቪ ይይዘኛል ብዬ ጠርጥሬም አላውቅም፤›› የሚሉት የ47 ዓመቷ ወ/ሮ ማህደር ናቸው፡፡
በጄኔቫ ግሎባል የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል ከ950 ሺሕ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆኑ
በጋዜጣው ሪፖርተር
ጄኔቫ ግሎባል በሦስት ዓመት ፕሮግራሙ ኤች አይ ቪ/ኤድስን በመከላከልና ከቫይረሱ ጋር ለሚኖሩና ወላጅ አልባ የሆኑ ሕፃናት በመርዳት ረገድ፣ ከ950 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሰዎችን፣ በዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር ሲረዳ መቆየቱን አስታወቀ፡፡
ሕፃናቱስ ምን ይዋጣቸው?
በምዕራፍ ብርሃኔ
የ12 ዓመት ታዳጊ ነው፡፡ ሰውነቱ ከሲታ፣ ፊቱም የገረጣ ነው፡፡ በፊቱ ላይ ተበታትነው የሚታዩት የጭርት ምልክቶች ጉስቁልናውን አጉልተው ያሳያሉ፡፡
Read more...
የ12 ዓመት ታዳጊ ነው፡፡ ሰውነቱ ከሲታ፣ ፊቱም የገረጣ ነው፡፡ በፊቱ ላይ ተበታትነው የሚታዩት የጭርት ምልክቶች ጉስቁልናውን አጉልተው ያሳያሉ፡፡
የቀዳማውያት እመቤቶች ውሎ

መሰንበቻውን በነበረው የ16ኛው የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ጉባዔ ላይ የአኅጉሪቱ ቀዳማውያት እመቤቶች በመላ አፍሪካ ስላለው የኤች አይ ቪ ስርጭትን በማስመልከት ውይይት አድርገዋል፡፡
More Articles...
Page 1 of 7