Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ስፖርት - Sport

ክርክሩ እውነት ለእግር ኳሱ ከሆነ ደደቢት ያዘጋጀው መድረክ ሊቀጥል ግድ ይላል

E-mail Print PDF

 

በደረጀ ጠገናው

የአፍሪካን እግር ኳስ ከመሠረቱ ጥቂት የአኅጉሪቱ አገሮች ኢትዮጵያ በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ ይሁንና እግር ኳስ በአሁኑ ወቅት ከደረሰበት ዕድገት አንጻር፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደግሞ በተቃራኒ ሆኖ እድገቱ የኋሊት መሆኑ ለብዙዎች ግራ እያጋባ ይገኛል፡፡

Read more...

የትምህርት ቤቶች ውድድር ትናንት ጀመረ

E-mail Print PDF

- አረጋውያንን ለመርዳት ዛሬ የሩጫ ውድድር ይካሔዳል

የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመሆን በከተማው ትምህርት ቤቶች መካከል የሚያደርገውን ሻምፒዮና ከትናንት ሚያዚያ 1 እስከ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. ድረስ በከተማዋ የተለያዩ ማዘውተሪያዎች በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

Read more...

ፌዴሬሽኑ ችግሩን ለምን ውጫዊ ያደርጋል ውስጡን ይፈትሽ

E-mail Print PDF

ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች አንዱ

ያለመታደል ሆነና የአገራችን እግር ኳስ ከችግርና ከእሮሮ ሊወጣ አልቻለም፡፡ ችግሩ ጠፍቷል ወይም የችግሩ መፍቻ ቁልፍ አይታወቅም እንዳይባል ሁሉም የስፖርት አፍቃሪ ችግሩን ያውቀዋል፡፡

Read more...

እቱ መላ አምጪ

E-mail Print PDF

በቴዎድሮስ ክብካብ

መጋቢት 25 ቀን 2003 ዓ.ም. እሑድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሴት ቡድንና የጋና አቻው በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ባደረጉት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋናን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል፡፡

Read more...

ታላቁ የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽት

E-mail Print PDF

‹‹ጨዋታው ለእኔና ተጨዋቾቼ ልዩ ትርጉም አለው›› አንቸሎቲ

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለሚያስገባው የመጀመሪያው ጨዋታና ‹‹ከፍፃሜ በፊት የሚደረግ የፍፃሜ ጨዋታ›› የተባለለት የቼልሲና ማንችስተር ዩናይትድ የዛሬ ምሽቱ የስታንፎርድ ብሪጅ ትንቅንቅ ትኩረት አግኝቷል፡፡

Read more...

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የሦስተኛ ደረጃ የአሰልጣኞች ሥልጠና ዛሬ ይጠናቀቃል

E-mail Print PDF

በደረጀ ጠገናው

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፣ ከዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤኤፍ) እና ከአፍሪካ ሪጅናል ዲቨሎፕመንት ማዕከል ጋር በመተባበር ሲሰጥ የቆየው የአይኤኤኤፍ ሦስተኛ ደረጃ የመካከለኛና የረጅም ርቀት የአሠልጣኞች ሥልጠና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡

Read more...

በታሪክ እየኖርን ከሆነ የኦኑራ አስተያየት ቅር ሊያሰኝ ግድ ይላል

E-mail Print PDF

በደረጀ ጠገናው

የአዲስ አበባ ስታዲየም ትናንት የደደቢትና ሐራስ ኤል ሁዳድን ሲያስተናግድ፣ ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር ለለንደን ኦሊምፒክ ማጣርያ ወሳኝ ጨዋታ ይስተናገድበታል፡፡

Read more...

‹‹ለውጤቱ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ›› አሠልጣኝ አብርሃም ተክለ ይማኖት

E-mail Print PDF

ለከርሞ ለሚካሔደው የለንደን ኦሊምፒክ ማጣርያውን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን የጋና አቻውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናግዳል፡፡

Read more...

የመላ ኦሮሚያ ጨዋታዎች በአዳማ

E-mail Print PDF

በደረጀ ጠገናው

ከማክሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዳማ  ከተማከ18 ዞኖች የተውጣጡ አምስት ሺሕ ስፖርቶች የተሳተፉበት የመላ ኦሮሚያ ጨዋታዎች እየተካሔደ ይገኛል፡፡

Read more...

አትሌቷን የሚገልጸው ጥሩነሽ አካዴሚ

E-mail Print PDF

አሰልጣኝ መምህር ተወልደ ብርሃን ገ/እግዚአብሔር

አትሌቲክስ  ባህላዊ፣ ታሪካዊ እና ትውፊታዊ ስፖርት ነው፡፡ የተቋቋመበት ዓላማም ዓለም አቀፋዊ ይዘት አለው፡፡ በሕዝቦች መሀከል የዘር፣ የቀለም፣ የጎሳ፣ የአገር፣ የሀብት፣ የጾታ፣ የሃይማኖት ልዩነት የለበትም፡፡

Read more...

Page 1 of 46

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »