ደደቢት የቡናን ታሪክ ይደግም ይሆን?
በደረጀ ጠገናውበአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወደ ሁለተኛው ዙር ማጣርያ ያለፈው ደደቢት ዛሬ ከግብፁ ሃራስ ኤል ሁዳድ ጋር ቀዳሚውን ጨዋታ በእስክንድርያ ከተማ ያከናውናል፡፡
ደደቢት የቡናን ታሪክ ይደግም ይሆን?
በደረጀ ጠገናውሪያል ማድሪድ - ከቶተንሀም
ቸልሲ - ከማንችስተር ዩናይትድ
ባርሴሎና - ከሻክታር ዶኔስክ
ኢንተር ሚላን - ከሸልከ 04
ግማሽ ፍጻሜ
የኢንተር ሚላንና የሸልከ 04 አሸናፊ
ከቼልሲና ማንችስተር ዩናይትድ አሸናፊ
የሪያል ማድሪድና ቶተንሀም አሸናፊ
ከባርሴሎናና ሻክታር ደኔስኮ አሸናፊ ይገናኛሉ፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአገሪቱ ውስጥ ካሉ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ከመንግሥት ድጎማ ተላቆ በራሱ በጀት መንቀሳቀስ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡
በየዓመቱ በአዲስ አበባ የሚካሔደው ‹‹ቅድሚያ ለሴቶች›› የአምስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ዛሬ ይካሔዳል፡፡
- የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሚካኤል ደስታ እገዳ ተነሣ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2003 ግማሽ የውድድር ዓመት መጠናቀቅን አስመልክቶ ባለፈው እሑድ በራስ ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ከፕሪምየር ሊግ ክለብ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ግምገማ አድርጓል፡፡
Page 3 of 46