Thursday, May 23rd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ስፖርት - Sport

ካፍ አዲስ አመራር ለመሰየም ዛሬ በሱዳን ካርቱም ስብሰባ ተቀምጧል

E-mail Print PDF

- አቶ ሳሕሉ፣ አቶ ተካ አስፋውና አቶ አሸናፊ እጅጉ የጉባኤው ተሳታፊ ናቸው፡፡

(በደረጀ ጠገናው)

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሸን (ካፍ) ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በሱዳን ካርቱም ዛሬ ይካሔዳል፡፡

Read more...

ዶሮ ጭራ ጭራ የምታወጣው ምሥጢር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ከይልቃል እውነቱ

የአዲስ አበባ ስታዲየም የካቲት 5 እና 6 2003 ዓ.ም. ሁለት ኢንተርናሽናል ጨዋታዎችን አስተናግዶ የአምናው የጥሎ ማለፍ የዋንጫ ባለቤት የደደቢት ቡድን 6 ለ 4 በሆነ አጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ በድል ወደ ቀጣይ ፍልሚያ መሸጋገሩ፣ አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድንም በደርሶ መልስ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት የሽንፈትን መራራ ጽዋ ተጐንጭቶ ሕልሙ እውን ሳይሆን መቅረቱ የሚታወስ ነው፡፡

Read more...

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ምሸት

E-mail Print PDF

ባለፈው ረቡዕ ምሽት በባርሴሎና ክለብ ላይ የ2 ለ1 ድል የተጐናጸፉት ፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር ከጨዋታው በኋላ “እምነቱና መስዋዕትነቱ ካለ ምንም ነገር ማድረግ ይቻላል” ሲሉ፣ በተቃራኒው ሽንፈትን ያስተናገደው የባርሴሎና አሰልጣኝ ፔፔ ጋርዲዮላ በበኩሉ፣ በኑ ካምፕ የሚደረገውን የባርሴሎናንና የአርሴናልን ጨዋታ “እባካችሁ ተመልከቱ” ብሏል፡፡

Read more...

‹‹አስበንና አቅደን፣ ሠርተንና ለፍተን ያመጣነው ቡድን የለም›› አሠልጣኝ አብርሃም ተክለ ሃይማኖት

E-mail Print PDF

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሎንዶን ኦሊምፒክ እግር ኳስ ቀጣይ ማጣርያ ከጋና ጋር ላለበት ጨዋታ ሆቴል ገብቶ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡

Read more...

የአበበ ቢቂላ ድል 50ኛ ዓመት ሩጫ በመጋቢት አጋማሽ ይካሔዳል

E-mail Print PDF

በጋዜጣው ሪፖርተር

በኩሩ አትሌት አበበ ቢቂላ የመጀመርያውን የኦሊምፒክ ወርቅ በሮም ያገኘበት 50ኛ ዓመት መታሰቢያ የጎዳና ሩጫ በመጋቢት አጋማሽ እንደሚካሔድ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

Read more...

ኢትዮጵያ የክፍለ አኅጉሯ አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ሆነች

E-mail Print PDF

28ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሩጫ ዛሬ ይካሔዳል

በጋዜጣው ሪፖርተር

Read more...

የኔነው የዳንኤል ኮሜንን ክብረ ወሰን ሰበረ

E-mail Print PDF

በጀርመን ሽቱትጋርት ከተማ በተካሔደው በዘንድሮው ዓለም አቀፍ የአዳራሽ ውስጥ ውድድር የኔው አላምረው በአስደናቂ ውጤት ብቸኛው የኢትዮጵያ አሸናፊ አትሌት ለመሆን በቅቷል፡፡

Read more...

አዲስ አበባ ስታዲዮም በ24 ሰዓት ልዩነት ደስታና ሐዘን አስተናገደ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

‹‹የገብረ መድኅንን ግብ ያስታወሰ ግብ››

በደረጀ ጠገናው

በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የወከሉትን ያስተናገደው አዲስ አበባ ስታዲዮም፣ በ24 ሰዓት ልዩነት ደስታና ሐዘንን አስተናግዷል፡፡

Read more...

አርሴናል ከባርሴሎና ታላቅ የእግር ኳስ ምሽት

E-mail Print PDF

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል ማናጀር አርሴን ቬንገር ከውጤት ይልቅ ለአዝናኝ እግር ኳስ ቅድሚያ ይሰጣሉ፡፡

Read more...

የመንግሥትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ማኅበራት አለመግባባት ቀጥሏል

E-mail Print PDF

‹‹አብረን መቀጠል አንችልም›› አቶ ዘሪሁን ጀማነህ
‹‹ከግል ጥቅም የመነጨ ካልሆነ ችግሩ ግልጽ አይደለም›› አቶ አብነት ግርማይ


በደረጀ ጠገናው

Read more...

Page 5 of 46