Tuesday, May 21st

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ስፖርት - Sport

አዲስ አበባ እና ሰበታ ዛሬ በደርቢዎቻቸው ይደምቃሉ

E-mail Print PDF

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት፣ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በሰበታ ከተሞች የሚካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች የሚጠበቁ ናቸው፡፡

Read more...

የኢትዮጵያውያኑ ድል ቀጥሏል

E-mail Print PDF

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

በአውሮፓና መካከለኛው ምሥራቅ የዘለቁት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአሸናፊነት ክብራቸውን የነጠቀ አልተገኘም፡፡ ባለፈው እሑድ ኅዳር 27 ቀን 2002 ዓ.ም. በስፔኗ መዲና ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የአገር አቋራጭ ሩጫ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮኑ ገብረ እግዚአብሔር ገብረ ማርያም በ30 ደቂቃ ከ55 ሰኮንድ አሸንፎ ሲገባ ኤርትራዊው ተክለማርያም መድኅኔ በአንድ ሰኮንድ ተቀድሞ ሁለተኛ ሆኗል፡፡

Read more...

ውዝግብ በኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን

E-mail Print PDF

Motor show"ችግሩ ከኃላፊነት ውረዱ አንወርድም ነው" አቶ ዳዊት ተሾመ

የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ውስጥ እየተፈጠረ ላለው አለመግባባት ተጠያቂው ቀድሞ በሞተር ስፖርት አሶሴሽን አመራር ላይ የነበሩ ወገኖችና ወቅቱ የፈጠረው የዓለም ኢኮኖሚ ውድቀት ነው ሲል፣ የአሶሴሽኑ ባለድርሻ ነን የሚሉት ተወዳዳሪዎች በበኩላቸው ችግሩ አመራሩ "ከኃላፊነት ውረዱ አንወርድም ነው" ይላሉ፡፡

Read more...

ኢሳ ሐያቱ ለአፍሪካ እግር ኳስ እየጠቀሙ ወይስ እየተጠቀሙበት?

E-mail Print PDF

(በደረጀ ጠገናው)

ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች ደጋግመው የአፍሪካን ዋንጫ እንዲያዘጋጁና ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ጉልሕ አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ያስቻሉ እንደነበሩ ይታወቃል፡፡

Read more...

የሴካፋ ሻምፒዮና የደካሞች መድረክ ተባለ

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች እግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡድን በጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ላይ የነበረውን የበላይነት በዛምቢያ አለመድገሙ በሀገር ውስጥ ያለው የእግር ኳስ ደረጃ አመላካች ነው ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች ለሪፖርተር ጋዜጣ ገለፁ፡፡

Read more...

በኦሮሚያ 20 የአትሌቲክስ ክለቦች ተቋቋሙ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

- ይበል የሚያሰኝ ጅምር

(በአሰግድ ተፈራ እና በደረጀ ጠገናው)

Ato Tesfaye Tuluየኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ስፖርት ያላትን የበላይነት በአስተማማኝ መጠበቅ እንዲቻል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ተግባራዊ ያደረገውን የተተኪ አትሌቶች የማፍራት እንቅስቃሴ አደነቁ፡፡

Read more...

"የስፖርቱ ፍቅር አድሮብኝ ካልሆነ በአሁኑ ሰዓት ኢንቨስትመንቱ አዋጭ ነው የሚል እምነት የለኝም"

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

አቶ ጌታ ዘሩ

ያለንበት ዘመን ስፖርት በዓለም ላይ ከሚስተዋሉ ትልልቅ የኢንቨስትመንት ዘርፎች አንዱና ዋነኛው እየሆነ ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በኢትዮጵያ ስፖርቱ ከማደግ ይልቅ ወደ ኋላ እየሄደ ነው፡፡ ከችግሮች ስፋትና ጥልቀት አኳያ መንግሥት በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ ፖሊሲዎችን በመንደፍ እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም ብዙ እንደሚቀር የዘርፉ ሙያተኞች ይናገራሉ፡፡

Read more...

እግር ኳስ ሌላኛው ኃይማኖት

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

በደረጀ ጠገናው

"እግር ኳስ ሕዝቦችን ያቀራርባል፣ ሰዎች እርስ በርሳቸው የቤተሰብ ያህል እንዲተዋወቁ፣ ሐሳብ እንዲለዋወጡ የሚያስችል መሳሪያ ነው" የሚሉና መሰል አስተያየቶች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫን ተከትሎ የሚደመጡ ሆነዋል፡፡

Read more...

Page 46 of 46