በደረጀ ጠገናው
ባሳለፍነው ሳምንት በብሩንዲ አስተናጋጅነት በተዘጋጀው የምሥራቅ አፍሪካ የሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮና በሁለቱም ጾታ፣ ከታሪኩና ደስታ የሕፃናት ትምህርት የቴኒስ ዕድገት ማኅበር ፕሮጀከት የተመረጡ ታዳጊዎች ሻምፒዮና ሆነዋል፡፡
በደረጀ ጠገናው
ባሳለፍነው ሳምንት በብሩንዲ አስተናጋጅነት በተዘጋጀው የምሥራቅ አፍሪካ የሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮና በሁለቱም ጾታ፣ ከታሪኩና ደስታ የሕፃናት ትምህርት የቴኒስ ዕድገት ማኅበር ፕሮጀከት የተመረጡ ታዳጊዎች ሻምፒዮና ሆነዋል፡፡
በደረጀ ጠገናው
ለአትሌቶች ሕይወት መለወጥ የራሳቸው ጥረትና ጽናት እንደተጠበቀ ሆኖ ክለቦችም የበኩላቸውን ድርሻ መውጣታቸው ሐቅ ነው፡፡

በደረጀ ጠገናው
በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ወደ የመን አምርቶ የነበረው አሠልጣኝ ገብረ መድህን ኃይሌ፣ የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ ሆኖ ተቀጠረ፡፡ በምክትል አሠልጣኝነት ደግሞ የአዳማ ከነማው ዘላለም ሽፈራው ክለቡን ተቀላቅሏል፡፡

ታላላቅና ታዋቂ አትሌቶች የሕይወትና የውድድር ልምዳቸውን ለታዳጊና ወጣት አትሌቶች የሚያካፍሉበት መድረክ ዛሬ ጥር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በራስ ሆቴል እንደሚካሔድ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡
Page 8 of 46