Friday, May 24th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ስፖርት - Sport

ባሎንዶርና የላቲናውያን ወዳጅነት

E-mail Print PDF

በደረጀ ጠገናው

በፈረንሳይ መጽሔትና በዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ጣምራ አዘጋጅነት ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ የቀረበው የ‹‹ባሎንዶር›› ሽልማትን ላቲናውያኑ በሁለቱም ጾታ ተቀዳጅተውታል፡፡

Read more...

ብሔራዊ ቡድኑ ነገ ወደ ኮንጎ ኪንሻሳ ያመራል

E-mail Print PDF

የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከኮንጎ ኪንሻሳ አቻው ጋር ላለበት የለንደን ኦሊምፒክ ማጣሪያ፣ ነገ ወደ ኪንሻሳ እንደሚያመራ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የደረሰን ዜና አመለከተ፡፡

Read more...

የመብራት ኃይል እግር ኳስ ክለብ ቀውስ በአስተያየት ሰጭዎች እይታ

E-mail Print PDF

በደረጀ ጠገናው
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን እግር ኳስ ክለብ ‹‹ወቅታዊ ችግሮችና መፍትሔዎቹ›› በሚል በክለቡ ደጋፊዎችና አመራሩ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት የሰሞኑ መነጋገርያ ሆኗል፡፡

Read more...

የባህል ስፖርቶች በአዲስ አበባ

E-mail Print PDF

በደረጀ ጠገናው

የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ቢሮ፣ ከኢትዮጵያ ፈረስ ስፖርት አሶሴሽን፣ ከአዲስ አበባ የባህል ስፖርት ፌዴሬሽን፣ እንዲሁም ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር ያዘጋጀው የባህል ስፖርት ፌስቲቫል ባለፈው ዓርብ ተጠናቅቋል፡

Read more...

የኢትዮጵያ ሊግ ለሁለተኛ ጊዜ የመኪና አደጋ አጋጠመው

E-mail Print PDF

የአየር ኃይል እግር ኳስ ቡድን ከሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ጋር የነበረበትን የብሔራዊ ሊግ ጨዋታ አከናውኖ ወደ ቢሸፍቱ በመመለስ ላይ እንዳለ ቡድኑ የተሳፈረበት አውቶቡስ በደረሰበት ድንገተኛ የመገልበጥ አደጋ ተጨዋቾች ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

Read more...

በአዳማና ሐዋሳ ያጠላው ሀዘን

E-mail Print PDF

(በደረጀ ጠገናው)

የአዳማ ከነማ እግር ኳስ ቡድን አዲግራት ላይ ከትራንስ ኢትዮጵያ ጋር የነበረው 11ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አጠናቅቆ በመመለስ ላይ አሳዛኙን እጣ ፈንታ አስተናግዷል፡፡

Read more...

የንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ ሠራተኞች ያለ አግባብ ከሥራ ተሰናበትን አሉ

E-mail Print PDF

‹‹ጉዳዩ በሕግ እየታየ በመሆኑ ማብራርያ አልሰጥም›› አቶ ሀብቱ ድምጸ የንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ ምክትል የበላይ ጠባቂ

በደረጀ ጠገናው

የኢትዮጵያ ባንኮች ስፖርት ማኅበር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥር እንዲሆን የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ፣ በስፖርት ማኅበሩ በተለያየ የሥራ ዘርፍ በቋሚ ሠራተኝነት ሲያገለግሉ የቆዩ ሠራተኞች  ያለ በቂ ምክንያት እንድንሰናበት ተደረግን አሉ፡፡

Read more...

ኦሮሚያ በአገር አቋራጭ በአራቱም ምድብ አሸናፊ ሆነ

E-mail Print PDF

በሱሉልታ ከተማ በተካሔደው 3ኛው የክልሎችና የከተማ አስተዳደር አገር አቋራጭ ውድድር ኦሮሚያ በአራቱም ምድብ አሸናፊ ሆነ፡፡

Read more...

‹‹የትኛውም አካል የፈለገውን ማለት ይችላል፤ አትሌቶች ግን ክለቦች መጠቀም የለባቸውም አላሉም›› አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም

E-mail Print PDF

የአትሌቲክስ ክለቦች ይጠናከሩ ዘንድ ‹‹ወጪ መጋራት›› የሚል መመርያና ደንብ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተዘጋጅቶ ባለድርሻ አካላት መክረውበትና ይሁንታም አግኝቶ፣ በሐዋሳው ጠቅላላ ጉባኤ ወቅት ደንቡ ውሳኔ ሳይሰጠው ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ ተደርጎ ነበር፡፡

Read more...

በማራቶን የኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ትንቅንቅ ቀጥሏል

E-mail Print PDF

በሴቶች ኢትዮጵያ፣ በወንዶች ኬንያ የበላይነቱን ይዘዋል
በደረጀ ጠገናው

የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤኤፍ) በአትሌቲክሱ ዘርፍ በየዓመቱ ይፋ በሚያደርገው ውጤት መሠረት፣ ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን አትሌቶች በማራቶን ጥሩ ብቃት ላይ እንደሚገኙ ገለጸ፡፡

Read more...

Page 9 of 46