ስፖርት - Sport
ኢትዮጵያ ከዓባይ ተፋሰስ አገሮች ዋንጫ ውጪ ሆነች ‹‹ፈልገን ነው››
ግብፅ አዲስ በመሠረተችው የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያ እንደማትካፈል ተገለጸ፡፡
የራስጌው (ቡና) እና የግርጌው (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ፍጥጫ

በደረጀ ጠገናው
በአውሮፓና በሌሎች አገሮች እንዳለው የፕሪምየር ሊግ ደርቢ፣ የላሊጋው ደርቢ፣ የቡንደስ ሊጋ ደርቢ እና የሴሪአው ደርቢ እንደሚባለው ሁሉ በአዲስ አበባ ትልቁ ደርቢ እየተባለ የሚጠራው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በአንደኛነት የሚመራው የራስጌው ኢትዮጵያ ቡና እና በ16ኛ መጨረሻ ደረጃ የግርጌው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርቢ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይካሔዳል፡፡
ኃይሌበ ቪየናው ግማሽ ማራቶን ይሮጣል
በደረጀ ጠገናው
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ወደ ሩጫው መመለሱን ካስታወቀ በኋላ በኦስትሪያ ቪየና ከአራት ወር በኋላ በሚደረገው ግማሽ ማራቶን እንደሚሮጥ ተገለጸ፡፡
ስለ ዛሬው ጨዋታ እነማን ምን አሉ?
የእግር ኳስ ባለውለተኞች የስታዲየም ነፃ መግቢያ ተከለከልን አሉ
ፕሪምየር ሊጉን በነፃ የመግቢያ ትኬት ሲከታተሉ የቆዩ የክለብ ፕሬዚዳንቶች፣ ሥራ አስኪያጆች፣ አሰልጣኞች ሌሎችም ፌዴሬሽኑ አዲስ ባወጣው ደንብና መመርያ ሊታደስላቸው ባለመቻሉ ጨዋታ መከታተል እንዳልቻሉ ገለጹ፡፡
የልደታ ኒያላው ሀብታሙ ሙሉጌታ በጨዋታ ላይ በደረሰበት ጉዳት ክለቡ ሊያሳክመው እንዳልቻለ ገለጸ
‹‹ክለቡን በሚመለከት መግለጫ መስጠት የሚችሉት ፕሬዚዳንቱ ብቻ ናቸው›› አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ የክለቡ ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ
በደረጀ ጠገናው
ሀብታሙ ሙሉጌታ ተወልዶ ያደገው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበሌ 16/17 መሳለሚያ ሞቢል አካባቢ መሆኑን በዓይኖቹ እምባ እያቀረረ ይናገራል፡፡
ለ10ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች 14 ሚሊዮን ብር ተመደበ
- የኮሚሽኑን ትኩረት የሚሹ ፌዴሬሽኖች እንዳሉም ተመልክቷል
በደረጀ ጠገናው
በመጪው ክረምት 10ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች በሞዛምቢክ አስተናጋጅነት ይካሔዳል፡፡ ኢትዮጵያ በ15 የስፖርት አይነቶች ትሳተፋለች፡፡
More Articles...
Page 10 of 46


