Sunday, May 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ታክሲ - Taxi

መጀመሪያ ራስን ማሸነፍ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ጊዜው የኢትዮጵያ ነው፡፡ አንዳንዶች ከወዲሁ ‹‹እኛን ነው ማየት›› እያሉ ማቀንቀን ጀምረዋል፡፡ በእርግጥ አሁን በተባበረ ክንዳችን ለምንሠራው ነገር ተመልካች ያሻናል፡፡

Read more...

የለማጅ ነገር

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

በሥራም ሆነ በትምህርት ምክንያት በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ታክሲ ውስጥ ገባ ብሎ መውረድ አይቀርም፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር የሚመለከተው መኪና የሌላቸውን ብቻ ነው፡፡

Read more...

በዞረ ድምር እስከመቼ?

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

የታክሲ ተራ ማስከበር ሥራ በእነማንና መቼ እንደተጀመረ ይነገረን ዘንድ ግድ የሚባልበት ወቅት ላይ የደረስን ይመስላል፡፡

Read more...

በክሬዲት ካርድ አልጀመርንም

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

‹‹የነዳጁን ዋጋ እኛ የምናንረው ይመስል ሰው በሙሉ እኛን ሊበላን ደርሷል፤›› በማለት ቅሬታውን ለታክሲ ተሳፋሪዎች ያሰማው ወያላው ነው፡፡

Read more...

በአንድ እግር ቁሙ?

E-mail Print PDF

ከምሽቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ መገናኛ ጫፍ የሚሰበሰበውን ታክሲ ጠባቂ ሕዝብ ብዛት አንዳንዶች አጋነው ሲገልጹት፣ ‹‹የባህር ዳር አሸዋ ይመስላል›› ይላሉ፡፡

Read more...

በቅርብ ቀን

E-mail Print PDF

‹‹ኑሮና ታክሲ ሞልቶ አያውቅም፤ ግቡ ግቡ፤›› እያለ ወያላው ያገኘውን ሰው ሁሉ ያስገባል፡፡ አብዛኛው ሰው ኑሮው ጎሎበት እንጂ ሞልቶለት አያውቅም እያለ ስለሰው ችግር ያወራል፡፡

Read more...

በድን ለመቀስቀስ?

E-mail Print PDF

ታክሲዋ አሮጌ ናት፡፡ እርጅና ቢጫጫናትም አገልግሎት እንድታቆም የፈቀደላት ማንም የለም፡፡ ምክንያቱም በእሷ የሚገኘው ገቢ ከቆመ የወያላው፣ የሾፌሩና የታክሲዋ ባለቤት ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ ትንፋሻቸው አብሮ ሊቆም ይችላል፡፡

Read more...

ወራጅ አለ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

‹‹አንዳንድ ተሳፋሪዎች ‘ሙድ’ ይሰርቃሉ፡፡ ‘ሙድ’ ከሚሰረቅ ደግሞ ገንዘብ ቢዘረፍ ይሻላል፡፡ በእርግጥ ገንዘብ ቢዘረፍ ፖሊስ ዘንድ መክሰስ ይቻላል፡፡

Read more...

የዛሬ ተከራዮች - የነገ አከራዮች

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

‹‹ወደፊት እግዜር ፈቅዶልኝ ልጆች ከወለድኩኝ›› አለ ወያላው የረጅም ጊዜ ዕቅድህን አሳውቅ የተባለ ይመስል፡፡ ‹‹ለሁሉም ልጆቼ የሴት ስም ነው የማወጣላቸው፤›› እያለ መቀባጠር ጀመረ፡፡

Read more...

አፋልጉን!

E-mail Print PDF

‹‹የሚገርም እኮ ነው! አሁን አሁን ወኔም እንደጉንፋን ይጋባ ጀምሯል፤›› የወያላው ንግግር ነበር፡፡

Read more...

Page 1 of 8

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  Next 
  •  End 
  • »