Thursday, Jun 20th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ታክሲ - Taxi

በሻምፓኝ ዘመን እንዴት ውኃ ይጥማን?

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

የታክሲያችን መሪ በጅማ በኩል አድርጐ ወደ ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ ዞሯል፡፡ ጉዟችን ያማረና የሰመረ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለም፡፡ የጉዞው ዓላማ ውኃ ለሕይወት በሚል በጐ አድራጐት ድርጅት ተነሳሽነት የተዘጋጀ ነው፡፡

Read more...

በሰው ደስታ የሚከፉ ሊታዘንባቸው ይገባል

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ከትናንት ጋር አብረን ወደኋላ አልቀረንም፤ አልተረሳንም፤ አልከሰምንም፤ መልአከ ሞት በቤታችን በኩል አላለፈም፡፡

Read more...

የኑሮ አዙሪት

E-mail Print PDF

ሾፌሩ ወያላውን፣ ‹‹እናቴ በጣም ነው ያሳዘነችኝ፤›› አለው፡፡ ወያላውም፣ ‹‹ለምን ታሳዝንሀለች? የሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ እንደሆነ ቀንሷል፤›› አለው፡፡

Read more...

‹‹ያላቸው ሲሰጡ የሌላቸው ይቀበላሉ››

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

አንድ ሁለት ሰዎች በኃይል አስነጠሳቸው፡፡

Read more...

ያልተገነዘብነው የራስ ምታት

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

የተሳፈርንበት ታክሲ ሞልቶ ጉዞ ተጀመረና ጥቂት እንደተጓዝን፣ በሩ ሥር የተቀመጠ አንድ ወጣት ከኪሱ ውስጥ ወረቀት አውጥቶ ለእያንዳንዱ ሰው እያዘዋወረ ማሳየት ጀመረ፡፡

Read more...

ህሊናና ሞራል ጥበቃ ይሻሉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ከታክሲው የኋላ መስታወት ላይ ‹‹ዛሬ ደግሞ ምን አሉ?›› የሚል ጽሑፍ በትልቁ ተለጥፏል፡፡

Read more...

ስድስተኛው የስሜት ሕዋስ?

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

‹‹እኔ ግን ሲመስለኝ …›› አለ ወያላው፡፡ ወሬያቸው ታክሲ ውስጥ ከመግባቴ በፊት የተጀመረ መሆኑን ለማወቅ አላዳገተኝም፡፡

Read more...

ስላቅ ‹‹በፌዝ ቡክ››

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ወያላና ሾፌርን ጨምሮ ታክሲው 18 ሰዎችን አሳፍሯል፡፡ አብዛኛው ተሳፋሪ ቸኩሎ ስለነበረ ይሁን በሚል ስሜት ሳይመቸው የተመቸው መስሎ ጉዞው ተጀመረ፡፡

Read more...

ማነው ባለተራው?

E-mail Print PDF

ሞት ጀግና ያልሆነበት አገር የለም፡፡ ነጭና ጥቁሩን፣ ጠቢቡንና ተላላውን አንድ የሚያደርጋቸው ሞት ነው፡፡

Read more...

በርበሬና ታሪፍ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

መነሻ ሥፍራ መገናኛ መድረሻ መርካቶ፡፡ የታክሲው ዓይነት ውይይት፡፡ አንዳንዶች ‹‹ተፋጠጡ›› ይሉታል፡፡

Read more...

Page 2 of 8