Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ታክሲ - Taxi

የረፈደበት

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

አንድ ቀን የግል መኪና ገዝተን ከታክሲ ግፊያ እስከምንገላገል ድረስ፣ እስከዛሬ ካየነው አበሳ በላይ ወደፊት የምናየው አበሳ ገዝፎ ይጠብቀናል፡፡

Read more...

"በሰይጣን ከማሳበብ"

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

እስከ አራት ሰዓት ድረስ ቢሮ አምሽቼ ስወጣ፣ ታክሲ ባጣ ምን ይገርማል? ምንም እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ለነገሩ እኔንም የገረመኝ ታክሲ ማጣቴ አልነበረም፡፡ የገረመኝ ሌላ ነው፡፡ ወደ ሰፈሬ የሚወስደውን መንገድ ይዤ በእግሬ መጓዝ ስጀምር መንገዱ ላይ ብዙ ትዕይንቶችን መታዘብ ጀመርኩ፡፡

Read more...

ወተት ቢሉሽ የቆርቆሮ እንዳይመስልሽ . . .

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ወደ ወልቂጤ ለመብረር (በመኪና"፣ ሕጋዊ ይሁን ሕገ ወጥ ባላውቅም፣ መኪና የያዝነው ከአውቶቡስ ተራ አልነበረም፡፡ ሰባተኛ አብዶ በረንዳ አካባቢ ሕዝቡ ወደ ወልቂጤ፣ ወሊሶ፣ ቱሉቦሎ በቅጥቅጥ አይሱዙና ሚኒባስ፣ እንደጉድ ይጫናል፡፡

Read more...

እኔነት!

E-mail Print PDF

ዓለማችን እኔ እሻላለሁ የሚል ሰው ይበዛባታል፡፡ አፉን ሞልቶ ጮክ ብሎ እኔ እሻላለሁ ብሎ በአደባባይ ባያውጅም፣ እያንዳንዱ ሰው በውስጡ ተሸክሞት የሚዞረው እኔነት አለው፡፡ እንዲያውም አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፣ በቀን ውስጥ አንድ ሰው ከሚናገረው ንግግር "እኔ" የሚለው ይበዛል ሲሉ ይገልጻሉ፡፡ ሰው በባህሪው "እኔ" እና "ለኔ" ማለት ይወዳል፡፡

Read more...

መንቆራጠጥ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ወያላው ሙድ የገባው ነገር ነው፡፡ መገናኛ ድልድይ ውስጥ ብዙ ታክሲዎች ሰው አጥተው ይጮሀሉ፣ ይጣራሉ፡፡ እኔ የገባሁበት ታክሲ ምንም ባዶ ቢሆንም፣ እንድገባለት ስለለመነኝ ልመቸው ብዬ ገባሁለት፡፡ እኔን የሚከተል ግን አንድም ሰው ጠፋ፡፡ ሴቶችን እንዲገቡለት በታላቅ ትህትና ይለምናል፡፡

Read more...

ከልብ ወዲያ . . .

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

ወደ ማታ ላይ ግፊያ ከሚበዛበት ከቦሌ ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው የታክሲ ተራ እኔን ከሚመስሉኝ ጋር ቆሜያለሁ፡፡ አንድ ታክሲ ሲመጣ ተጋፍቼ ቀድሜ ገብቼ ከመጨረሻው ወንበር ፊት ቁጭ አልኩ፡፡

Read more...

"ዕጩ ተወዳዳሪው"

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

"አንተም አሁን አሸንፋለሁ ብለህ ተስፋ ታደርጋለህ?" ብሎ ጠየቀው ወያላ"ወ ወደ ሾፌሩ እየተጠጋ፣ "እንዴት አላሸንፍም?" ሹፌሩ መለሰ፡፡

Read more...

ወቅቱን ያልጠበቀ

E-mail Print PDF

ቀነሰ የሚባል ወሬ ያሰማን ቴሌን ምስጋና ይግባውና ሰሞኑን የሲም ካርድ ዋጋ መቀነሱን ቴሌቪዥን ያዩ ሰዎች ነግረውኝ በጣም ደስ ሊለኝ ሞክሮ ነበር፡፡

Read more...

"ተዋናዩ"

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

"ቆንጆ ሴትና እሸት አይታለፍም" ይሁን ሌላ አባባሉን በውል አላስታውሰውም፡፡ በጣም ቆንጆ ከሆነች ሴት አጠገብ ታድሜያለሁ፡፡

Read more...

ቶሎ ለመድረስ ረጋ ብለህ ሂድ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

በሥራ ወይም በሌላ ጉዳይ አምሽተው ወደ ናዝሬት መሄድ ካሰቡ፣ ይህን ልብ ሊሉት ይገባል፡፡ ከታሪፍ በላይ መክፈል፣ እንደ እቃ ታጭቆ መሄድ፣ ስድብም ሊቀምሱ እንደሚችሉ አስቦ መሄዱ ለጠቅላላ ዕውቀት ይረዳል፡፡

Read more...

Page 5 of 8