Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ዓለም - World

የኮትዲቯር ግድያዎች ጎሳን መሠረት ያደረጉ ናቸው እየተባለ ነው

E-mail Print PDF

 

በኮትዲቯር ባለፈው ሐሙስ መቶ አስከሬኖች መገኘታቸውን ግድያው በተወሰነ መልኩ ጎሳን መሠረት ያደረገ እንደነበር ተመድ አስታውቋል፡፡

Read more...

ሎረን ባግቦ እጃቸውን ሊሰጡ ነው

E-mail Print PDF

በኮትዲቯር እየተካሄደ በነበረው ከሥልጣን ውረድ አትውረድ ጦርነት በምርጫው እንዳሸነፉ እየተነገረላቸው የሚገኙት የአላሳኔ ዋታራ ወታደራዊ ኃይል፣ ‹‹ሥልጣኔን አለቅም›› በማለት በምርጫው የተሸነፉትን የሎረን ባግቦን ቤተ መንግሥት መቆጣጠሩን የተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል፡፡

Read more...

የሎረን ባግቦ መጨረሻዋ ሰዓት

E-mail Print PDF

እ.ኤ.አ በ2010 በተደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መሸነፋቸውን የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እየተናገረላቸው ያሉት፣ ነገር ግን ከሥልጣን አልወርድም በማለት በምርጫው አሸናፊ ከሆኑት አላሳኔ ዋታራ ጦር ጋር ፈልሚያ ውስጥ የገቡት የኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት ሎረን ባግቦ፣ ሽንፈትን እየተከናነቡ መሆናቸውን የተለያዩ ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ናቸው፡፡

Read more...

ተኩስ አቁም በሊቢያ እውን ይሆናል?

E-mail Print PDF

ዓርብ እለት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዦን ፒንግ በሊቢያ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ጠርተዋል፡፡

Read more...

የየመኑ መሪ በዚህ ዓመት መጨረሻ ሥልጣን አስረክባለሁ አሉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ከወራት በላይ የፈጀው በየመን ዋና ከተማ ላይ በተለይም በሰነዓ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ የተቀሰቀሰውን አመፅ ተከትሎ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት አሊ አብደላህ ሳላህ በዚህ ዓመት ማለቂያ ግድም ሥልጣን እንደሚያስረክቡ ቃል ቢገቡም፣ ተቃዋሚዎች ግን ባፋጣኝ ሥልጣን ለቀቀው ይሂዱ በሚለው አቋማቸው አንደፀኑ ይገኛሉ፡፡

Read more...

በሊቢያ ላይ የተጣለው የበረራ ማዕቀብ አንድምታዎች

E-mail Print PDF

ባለፈው ሐሙስ ሌሊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት በሊቢያ መንግሥት ላይ የአየር በረራ ማዕቀብ እንዲደረግ ወስኗል፡፡ ምክር ቤቱ በውሳኔው “አስፈላጊ ናቸው የተባሉ ዕርምጃዎች በሙሉ” እንዲወሰዱም አዟል፡፡

Read more...

ጃፓን የኑክሌር ጨረር አደጋ ያሰጋታል

E-mail Print PDF

ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በኢኮኖሚ ጥንካሬዋ በዓለም ሦስተኛ ደረጃ ያለችው ጃፓን፣ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ እጅግ የከፋ በተባለው የመሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ የተመታች ሲሆን፣ በዚሁ ምክንያት ከተጐዱ የኑክሌር ማብላያዎች ጨረር እያሰጋት እንደሚገኝ እየወጡ ያሉ ዘገባዎች ያስረዳሉ፡፡

Read more...

የመሬት መንቀጥቀጥና ከባድ ማዕበል በጃፓን

E-mail Print PDF

ከባድ ማዕበል የሚለው ሐረግ ሊተካው የሚችለው ሱናሚ የሚለውን ቃል ዓለም እንዲያውቅ ያደረገችው ጃፓን ነች፡፡ በመቶ የሚቆጠሩ የእነዚህ ዓይነት ሱናሚዎች (ማዕበሎች) በየዓመቱ ይመቷታል፡፡

Read more...

አማፂያኑ ጋዳፊ በ72 ሰዓታት ከሥልጣን ከወረዱ ዕርምጃ አንወስድባቸውም አሉ

E-mail Print PDF

ሦስተኛ ሳምንቱን የያዘው የሊቢያ ብጥብጥ በያዝነው ሳምንት መጀመርያ ላይም እየተባባሰ የመጣ ሲሆን፣ አማፂያኑ ሰሞኑን ከሊቢያው ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ጋዳፊ ለቀረበላቸው የድርድር ጥሪ 72 ሰዓታት ብቻ መስጠታቸውን አስታውቀዋል፡፡

Read more...

የሊቢያ ነዳጅ ውጥረቱን አባብሶታል

E-mail Print PDF

 

የዓለም 12ኛዋ ነዳጅ ላኪ አገር ሊቢያ በፕሬዚዳት ሙአመር ጋዳፊ ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች ትንቅንቅ እየተደረገባት ነው፡፡ ከቅርብ ቀናት ወዲህ ደግሞ የአገሪቱን ነዳጅ ማውጫዎችና ማጣሪያዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሚደረገው ትንቅንቅ የዓለምን ቀልብ ስቧል፡፡

Read more...

Page 1 of 14

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »