Saturday, May 18th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ዓለም - World

በኪርጊዝስታን ግጭት ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል ተባለ

E-mail Print PDF

ኪርጊዝስታን ውስጥ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረው የብሔር ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሺሕ በላይ ሊደርስ እንደሚችል የአገሪቱ የሽግግር መንግሥት መሪ ሚስ ሮዛ ኦቱንባየቫ አስታወቁ፡፡

Read more...

በኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብ ሊጣል ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

የተባበሩት መንግሥታት በኢራን ላይ የጣለውን አዲስ ማዕቀብ ከዳር ለማድረስ የአውሮፓ ኅብረት እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ማዕቀቡም በኢራን ቁልፍ የኃይል ሴክተር ላይ የሚያተኩር እንደሆነ ዲፕሎማቶች ዓርብ እለት አስታውቀዋል፡፡

Read more...

የሜክሲኮው የጅምላ መቃብር አነጋጋሪ ሆኗል

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

የሜክሲኮ ፌዴራል ፖሊስ እንደሚለው፣ ባለፈው ሣምንት በቁጥጥር ሥር የዋለውና ከዚሁ ወንጀል ጋር ተባባሪ ሊሆን ይችላል ከተባለ ግለሰብ ስለ ጅምላ መቃብሩ መረጃ አግኝቷል፡፡

Read more...

ደቡብ ኮሪያ ለተባበሩት መንግሥታት አቤቱታ አቀረበች

E-mail Print PDF

 

ደቡብ ኮሪያ ባለፈው መጋቢት ወር የባሕር ኃይሏን የጦር መርከብ ያሰመጠችባት ሰሜን ኮሪያ መሆኗን፣ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ም/ቤት አቤቱታ ማቅረቧን አሶሽየትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

Read more...

እስራኤል በዕርዳታ መርከቦች ላይ በከፈተችው ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ሞቱ

E-mail Print PDF

Ship Attack(በአሥራት ሥዩም)

እ.ኤ.አ. በ2007 እስራኤል በጋዛ ላይ የጣለችውን የባሕር እገዳ የጣሱ፣ የዕርዳታ ቁሳቁስ የጫኑ መርከቦች ከኮማንዶዎቹ ጋር በፈጠሩት ትንቅንቅ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸው ታውቋል፡፡

Read more...

በጃማይካ አንድ ወንጀለኛ ለመያዝ በተደረገ አሰሳ የ73 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

E-mail Print PDF

ከጃማይካ አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀንደኛ የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪ የሆነው ክርስቶፈር ኮክ ወይም ዱደስን ለማያዝ በሚደረግ አሰሳ በተነሳ ግጭት፣ ቁጥራቸው ከ73 ያላነሰ ሰዎች መገደላቸው ታወቀ፡፡

Read more...

በቻርልስ ቴይለር ላይ የሞዴል ናኦሚ ምስክርነት ሊጠየቅ ነው

E-mail Print PDF

Worldበሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ችሎት የሚመላለሱት የላይቤሪያው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ቻርልስ ቴይለር ላይ እንግሊዛዊቷ ሞዴል ናኦሚ ካምቤል ምስክርነቷ እንድትሰጥ የዐቃቤ ሕግ ጥሪ ቀረበላት፡፡

Read more...

ፈረንሳይ ሁለት የኢራን እስረኞችን መልቀቋ ጥያቄ አስነሳ

E-mail Print PDF

ፈረንሳይ ውስጥ የእስራት ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ ሁለት የኢራን ዜጎች መለቀቅና ኢራን ውስጥ ተከሳ የነበረች የፈረንሳይ ዜጋ ወደ አገሯ የመመለሷ ጉዳይ በመገጣጠሙ፣ በአገሮቹ መካከል ድብቅ ድርድር ሳይካሄድ አልቀረም የሚል ጥርጣሬ አስነስቷል፡፡

Read more...

ባንኮክ በፖለቲካ ግጭት እየታመሰች ነው

E-mail Print PDF

ከመጋቢት ወር ጀምሮ በባንኮክ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የተቀሰቀሰው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አሁንም ከተማይቷን እያመሳት መሆኑን የዜና አውታሮች እየዘገቡ ነው፡፡

Read more...

የእንግሊዝ ምርጫ መቋጫ አልተገኘለትም

E-mail Print PDF

በዋነኝነት ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተፋለሙበት ያለው የብሪታኒያ የፓርላማ ምርጫ ውጤት አሁንም የትኛውንም ወገን ሥልጣን ላይ ማስቀመጥ አለመቻሉ ታወቀ፡፡

Read more...

Page 9 of 14