Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

አጫጭር ዜናዎች - Briefs

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሪያን ድጋፍ ጠየቁ

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገችው ያለችውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካት የኮሪያ ሪፐብሊክ ትብብር እንድታደርግላት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መጠየቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

Read more...

በብራዚል 12 ተማሪዎች ተገደሉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ባለፈው ሐሙስ ብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ በሚገኝ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ አንድ የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ 12 ተማሪዎችን ገደለ፡፡

Read more...

የጐማ ዛፍ ምርትን ለማሳደግ የሚያስችል እንቅስቃሴ ተጀመረ

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ የአገሪቱን የጐማ ዛፍ ምርት ከሦስት ሺሕ ቶን በላይ ለማሳደግ የሚያስችል እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ የጐማ ዛፍ ልማት ናሽናል ኒኩለስ ፕሮጀክት ማስታወቁን ዋልታ ዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ የጐማ ዛፍ ልማት ናሽናል ኒኩለስ ፕሮጀክት በ2009 ዓ.ም. 3,275 ቶን የጐማ ዛፍ ምርት ለገበያ ያቀርባል፡፡

Read more...

የተመድ አውሮፕላን ተከስክሶ 32 ሰዎች ሞቱ

E-mail Print PDF

በዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አውሮፕላን ተከስክሶ በውስጡ ከነበሩት 33 ሰዎች 32ቱ ሲሞቱ አንዱ ብቻ መትረፉን የዘገበው ሲኤንኤን ነው፡፡

Read more...

ለዓለም አቀፉ የኤችአይቪ/ኤድስ ጉባዔ ስድስት ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል

E-mail Print PDF

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ ኤድስና በግብረ ሥጋ ለሚተላለፉ በሽታዎች 16ኛ ጉባዔ ስድስት ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ኢዜአ ዘገበ፡፡

Read more...

ኔቶ የሊቢያ አማፅያንን አስጠነቀቀ

E-mail Print PDF

ኔቶ የሊቢያ አማፅያን በንጹኅን ዜጎች ላይ ምንም ዓይነት ጥቃት እንዳያደርሱ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን የዘገበው ኒው ዮርክ ታይምስ ነው፡፡

Read more...

የሰባት የልማት ድርጅቶችና አክሲዮን ማኅበራት ጨረታ ተከፈተ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ በተያዘው የበጀት ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ ወደግል ለማዞር ያቀረባቸው ሰባት የልማት ድርጅቶችና አክሲዮን ማኅበራት ጨረታ በይፋ መከፈቱን አዲስ ዘመን ዘገበ፡፡

Read more...

ጣሊያን ስደተኞችን ላለመቀበል ወደቧን ዘጋች

E-mail Print PDF

ጣሊያን በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች በተነሳው ብጥብጥ ሳቢያ የስደተኞች ቁጥር ከአቅሟ በላይ ስለሆነባት ወደቧን መዝጋቷን አልጄዚራ ዘግቧል፡፡

Read more...

ዘጠና ሦስት ኢትዮጵያውያን ከሊቢያ ወደ ቱኒዚያ ተጓጓዙ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

የኢትዮጵያ መንግሥት ሊቢያ የሚኖሩ ዜጐቹን ደኅንነት ለመጠበቅ እያደረገ ባለው ጥረት 93 ዜጐቹን ከሊቢያ ወደ ቱኒዚያ ማስወጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡

Read more...

በማይናማር የመሬት መንቀጥቀጥ ከ65 በላይ ሰዎች ሞቱ

E-mail Print PDF

በማይናማር በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ65 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከ110 በላይ መቁሰላቸውን የዘገበው ሲኤንኤን ነው፡፡

Read more...

Page 1 of 28

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »