Wednesday, May 22nd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

አጫጭር ዜናዎች - Briefs

በፍሎራይድ በተበከለ ውኃ 10 ሚሊዮን ሕዝብ ለችግር ተጋልጧል

E-mail Print PDF

በኢትዮጵያ በፍሎራይድ በተበከለ የከርሰ ምድር ውኃ ምክንያት 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ለችግር የተጋለጠ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ማስታወቁን ኤዜአ ዘግቧል፡፡

Read more...

ፓኪስታን ውስጥ አጥፍቶ ጠፊዎች 50 ሰዎችን ገደሉ

E-mail Print PDF

በሰሜን ምስራቅ ፓኪስታን በምትገኘው ጋህላናይ ከተማ በአጥፍቶ ጠፊዎች በደረሰ የቦምብ ጥቃት 50 ሰዎች መገደላቸውን ሎስ አንጀለስ ታይምስ ያሰራጨው ዘገባ አመልክቷል፡፡

Read more...

ኮሚሽኑ ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል ኅብረተሰቡን ሊያስተምር ነው

E-mail Print PDF

ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከከተማ እስከ ገጠር ቀበሌዎች ድረስ በመዝለቅ ኅብረተሰቡን ለማስተማር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

Read more...

በረዶ የአውሮፓን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አስተጓጉሏል

E-mail Print PDF

በአውሮፓ እየወረደ ያለው በረዶና ከፍተኛ ቅዝቃዜ የአውሮፕላንና የባቡር የትራንስፖርት እንቅስቃሴን መግታቱን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡

Read more...

ኢትዮ ቴሌኮም እንዲቋቋም ተወሰነ

E-mail Print PDF
User Rating: / 17
PoorBest 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮ ቴሌኮምን ለማቋቋም በቀረበ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል በሙሉ ድምፅ መወሰኑን አዲስ ዘመን ዘግቧል፡፡

Read more...

የኢራን ኒውክሌር ሳይንቲስት በቦምብ ጥቃት ተገደሉ

E-mail Print PDF

የኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስት በተሽከርካሪያቸው ላይ በተጠመደ ቦምብ ቴህራን ውስጥ ተገደሉ፡፡

Read more...

አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር መቀነሱ ተጠቆመ

E-mail Print PDF

አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር በተያዘው የአውሮፓውያን ዓመት ቅናሽ ማሳየቱን የግብርና ሚኒስቴርን ጠቅሶ አዲስ ዘመን ዘግቧል፡፡

Read more...

የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት በድጋሚ ተመረጡ

E-mail Print PDF

የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት ብሌዝ ኮምፓወሬ በድጋሚ መመረጣቸውን ኤኤፍፒ የአገሪቱን መገናኛ ብዙኅን በመጥቀስ ዘግቧል፡፡

Read more...

በቢሾፍቱ 52 ባለሀብቶች መሬት ተነጠቁ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ለኢንቨስትመንት የተሰጠን ቦታ ለልማት ሳያውሉ ለበርካታ ዓመታት አጥረው ያስቀመጡ 52 ባለሀብቶችን መሬት መልሶ መውሰዱን፣ በኦሮሚያ ክልል የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ማስታወቁን አዲስ ዘመን ዘግቧል፡፡

Read more...

በማዳጋስካር የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከሸፈ

E-mail Print PDF

በማዳጋስካር የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ያለምንም ደም መፋሰስ መክሸፉን አሶሼትድ ፕሬስ ያሠራጨው ዘገባ አመልክቷል፡፡

Read more...

Page 8 of 28