በናታን ዳዊት
ካሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ዋነኛ አጀንዳ ሆኖ አሁንም ድረስ መወያያ የሆነው ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምትገነባው ‹‹የታላቁ ሚሌኒየም ግድብ›› ጉዳይ ነው፡፡
ሸማች - Consumer Spot
የባሰ ሳይመጣ
በናታን ዳዊት
ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ በአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ የምትጠቀስ አገር ብትሆንም በዚህ ሀብት መጠቀም የምትችለውን ያህል ያልተጠቀመች መሆኑም እንዲሁ ሲወሳ ቆይቷል፡፡
Read more...

ሸማች ብርቱ
በናታን ዳዊት
ከዓመታት በፊት በእድሜ ከፍ የሚሉ ጐልማሶችና ወይዛዝርት፣ ወይም አዛውንቶች “በእኛ ጊዜ” እያሉ የሚጠቅሱትን ዘመን ከአሁን ጋር እያነፃፀሩ “ድሮ ቀረ” የሚሉት አንደበታቸው አንዳንዴ ያናድደኛል፤ አንዳንዴ ደግሞ ያስገርመኝም ነበር፡፡

ለዓለም አቀፉ ችግር አገራዊ መፍትሔ
(በናታን ዳዊት)
ከጥቂት ወራት በፊት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት መንግሥት በ18 ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን አውጥቶ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩ አብዛኛውን ሸማቾች በተወሰነ ደረጃም ቢሆን እፎይታ ሰጥቶ ነበር፡፡

ለግብይት ሥርዓቱ ጤናማነት
በናታን ዳዊት
በግብይት ሥርዓት ውስጥ ዋነኛ ተዋንያን ተደርገው የሚወሰዱት ሸማቹና ነጋዴው ወይም አገልግሎት ሰጪውና ተገልጋዩ እንደሆኑ ይታመናል፡፡
Read more...
በግብይት ሥርዓት ውስጥ ዋነኛ ተዋንያን ተደርገው የሚወሰዱት ሸማቹና ነጋዴው ወይም አገልግሎት ሰጪውና ተገልጋዩ እንደሆኑ ይታመናል፡፡
የተረሳው የመጀመሪያ እርዳታ
(በናታን ዳዊት)
በአገልግሎት አሰጣጣቸው መልካም ስም አላቸው ከሚባሉ ምግብ ቤቶች በአንዱ እየተስተናገድን ነው፡፡ የምግብ ቤቱ መስተንግዶ እንደተባለው መልካም ነው፡፡ የሚያዘጋጁት ምግብም እንዲሁ እጅ የሚያስቆረጥም እንደሚባለው አይነት ነው፡፡

ስምሪቱ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን
በናታን ዳዊት
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያሉ ታክሲዎች በቅርቡ የቀጣና ስምሪት ውስጥ እንዲገቡ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
Read more...
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያሉ ታክሲዎች በቅርቡ የቀጣና ስምሪት ውስጥ እንዲገቡ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
‹‹የኮንትሮባንድ ዕቃዎች››
በናታን ዳዊት
ከሥራዬ ጋር በተገናኘ ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት ወደ ሐረርና ጅጅጋ ተጉዤ ነበር፡፡ እግረ መንገዴንም በሁለቱም ከተሞች የሚገኙ አንዳንድ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብሮችን ተዘዋውሬ ተመለከትኩ፡፡

‹‹አዳዲስ ብልጠቶች››
በናታን ዳዊት
የለስላሳና የቢራ ምርት ላይ የተጣለው የዋጋ ገደብና ተከትሎ አያዋጣንም ያሉ የምሽት ክበቦችና አንዳንድ የመዝናኛ ስፍራዎች፣ ዋጋ የተተመነላቸውን የአገር ውስጥ የለስላሳና የቢራ ምርቶች ከውጭ በሚገቡ ተመሳሳይ ምርቶች በመቀየር አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡

ኤጋ ቆርቆሮ በአንድ ወኃ ቀለም
በናታን ዳዊት
ከጥቂት ዓመታት በፊት ወደ አንድ አውሮፓዊት አገር ሔዶ የነበረ የቅርብ ጓደኛዬ ሰሞኑን ወደ አገር ቤት ተመልሶ ተገናኘን፡፡
Read more...
ከጥቂት ዓመታት በፊት ወደ አንድ አውሮፓዊት አገር ሔዶ የነበረ የቅርብ ጓደኛዬ ሰሞኑን ወደ አገር ቤት ተመልሶ ተገናኘን፡፡
More Articles...
Page 1 of 7