አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
5 የቡና ስኒ (ሩብ ኪሎ ግራም) የሽምብራ ዱቄት
6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይት
ማህበራዊ - Social
የተከራዮችንም ኪስ ያንኳኳው
በምሕረት ሞገስ
የግለሰብ ቤት ተከራይቶ መኖር ከባድ እንደሆነባት ትናገራለች፡፡ በተለይ በአንድ ግቢ ውስጥ አከራይም ተከራይም የሚኖርበት አጋጣሚ ጐልቶ የሚታይ በመሆኑ አከራይም ሆነ ተከራዮች በፍቅርና በስምምነት እንዲኖሩ ወይም ደግሞ “በውሃ ቀጠነ” እንዲጣሉ እንደሚያደርግ ታምናለች፡፡
Read more...
የግለሰብ ቤት ተከራይቶ መኖር ከባድ እንደሆነባት ትናገራለች፡፡ በተለይ በአንድ ግቢ ውስጥ አከራይም ተከራይም የሚኖርበት አጋጣሚ ጐልቶ የሚታይ በመሆኑ አከራይም ሆነ ተከራዮች በፍቅርና በስምምነት እንዲኖሩ ወይም ደግሞ “በውሃ ቀጠነ” እንዲጣሉ እንደሚያደርግ ታምናለች፡፡
‹‹ባክፓከርስ›› - አንጋቾቹ ልዩ ክትትል የሚያስፈልጋቸው ቱሪስቶች
በብሩክ ገብረ መድኅን
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባና በሌሎች የቱሪስት መዳረሻ በሆኑ የአገሪቷ ክፍሎች በጀርባቸው ትልልቅ ቦርሳ ያነገቱ በጥንድ አሊያም በተናጠል በመሆን የሚጓዙ የውጭ ሀገር ዜጎች እናያለን፡፡
ጥናቱ በእርግጥ ተጠንቷል?
እሑድ መጋቢት 11 ቀን 2003 ዓ.ም. በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 26 ላይ “የአዲስ አበባ የውሃ ሽፋን 48 ከመቶ ነው” በሚል ርእስ የቀረበውን ዜና ተመልክተነዋል፡፡
Read more...
“በዶሮ መኖ እጦት ተቸገርን” አርቢዎች
“መስፈርቱን ለሚያሟሉ ብቻ ነው የምንሸጠው” አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
በታደሰ ገብረ ማርያም
በአዲስ አበባ በተለያዩ ሥፍራዎች የሚገኙ እንቁላል ጣይ ዶሮ አርቢዎች የከተማዋ ቄራዎች ድርጅት የተፈጨ ሥጋና አጥንት ያለበትን መኖ ሊሸጥላቸው ባለመቻሉ ለችግር መዳረጋቸውን አመለከቱ፡፡
Read more...
በታደሰ ገብረ ማርያም
በአዲስ አበባ በተለያዩ ሥፍራዎች የሚገኙ እንቁላል ጣይ ዶሮ አርቢዎች የከተማዋ ቄራዎች ድርጅት የተፈጨ ሥጋና አጥንት ያለበትን መኖ ሊሸጥላቸው ባለመቻሉ ለችግር መዳረጋቸውን አመለከቱ፡፡
ኮርፖሬሽኑ ለአንበሳ አውቶቡስ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
በታደሰ ገብረ ማርያም
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት (አንበሳ) 15 ሚሊዮን ብር የሚያጣ ድጋፍ ማድረጉን አቶ በድሉ አሰፋ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡
Read more...
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት (አንበሳ) 15 ሚሊዮን ብር የሚያጣ ድጋፍ ማድረጉን አቶ በድሉ አሰፋ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡
ከቶያማ፣ አዲስ አበባ
በምሕረት ሞገስ
‹‹የተወለድኩት በጃፓኗ ቶያማ ከተማ የዛሬ 25 ዓመት ነው፡፡ የተወለድኩባት፣ ያደግሁባት፣ የተማርኩባትና ሥራን የጀመርኩባት ቶያማ ንጹሕ አየር የምተነፍስባት፣ እንደ ቶኪዮ የመኪና ግርግር ያልበዛባትና በደን የተከበበች ናት፡፡
Read more...
‹‹የተወለድኩት በጃፓኗ ቶያማ ከተማ የዛሬ 25 ዓመት ነው፡፡ የተወለድኩባት፣ ያደግሁባት፣ የተማርኩባትና ሥራን የጀመርኩባት ቶያማ ንጹሕ አየር የምተነፍስባት፣ እንደ ቶኪዮ የመኪና ግርግር ያልበዛባትና በደን የተከበበች ናት፡፡
ግላኮማ - ‹‹የብርሃን ሰራቂው››
በሔኖክ ያሬድ
‹‹ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው፤ ሁሉን፣ ለማየት ነው፤ አንቺን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው፤››
Read more...
‹‹ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው፤ ሁሉን፣ ለማየት ነው፤ አንቺን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው፤››
“የአዲስ አበባ የውሃ ሽፋን 48 ከመቶ ነው” የዩኒቨርሲቲ መምህር
“የሽፋኑ መጠን 73 በመቶ ነው” የአዲስ አበባ ከተማ የውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን
በታደሰ ገብረ ማርያም
የአዲስ አበባ የንጹሕ መጠጥ ውሃ ሽፋን 47 ከመቶ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢያዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር አስታወቁ፡፡
Read more...
በታደሰ ገብረ ማርያም
የአዲስ አበባ የንጹሕ መጠጥ ውሃ ሽፋን 47 ከመቶ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢያዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር አስታወቁ፡፡
የአበሻ ጐመን በድንች ቀይ ወጥ (ለ5 ሰው)
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
ግማሽ ኪሎ ግራም የተቀቀለ የአበሻ ጐመን
2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) ደቆ በትንንሹ የተቆረጠ ድንች
Read more...
ግማሽ ኪሎ ግራም የተቀቀለ የአበሻ ጐመን
2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) ደቆ በትንንሹ የተቆረጠ ድንች
More Articles...
Page 2 of 25