በምሕረት አስቻለውና በምዕራፍ ብርሃኔ
‹‹ከሃያ አንድ ዓመት በታች የሆኑ እንደማናስተናግድ በትህትና እንገልጻለን›› የሚል ወረቀት ከባሩ (መጠጥ ቤት) ፊት ለፊት ተለጥፏል፡፡
ማህበራዊ - Social
‹‹የአንድ መጠጥ ቤት ተማሪዎች››
የንጥቂያው ነገር
በምዕራፍ ብርሃኔ
‹‹የአባቴ ሕይወት ካለፈ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል፡፡ አባቴ እንደወትሮው ወደሥራው ለመሔድ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ መንገድ ጀምሯል፡፡
በማገዶ ጭስ 50ሺሕ ያህል ሰዎች ለኅልፈተ ሕይወት ይዳረጋሉ
በታደሰ ገብረ ማርያም
ለሙቀትና ለምግብ ማብሰያ ከሚውለው ባዩማስ ፊውል (ከእንጨት፣ ኩበትና የመሳሰሉት የሚዘጋጅ) በሚወጣው ጭስ ምክንያት 50 ሺሕ የሚገመቱ ሰዎች ለኅልፈተ ሕይወት እንደሚዳረጉ፣ ከኢትዮጵያ ሕዝብ መካከልም 4.9 በመቶ ያህሉ ደግሞ ለጤና መታወክ እንደሚጋለጥ ዓለም አቀፉን የጤና ድርጅት ጠቅሶ በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
Read more...
ለሙቀትና ለምግብ ማብሰያ ከሚውለው ባዩማስ ፊውል (ከእንጨት፣ ኩበትና የመሳሰሉት የሚዘጋጅ) በሚወጣው ጭስ ምክንያት 50 ሺሕ የሚገመቱ ሰዎች ለኅልፈተ ሕይወት እንደሚዳረጉ፣ ከኢትዮጵያ ሕዝብ መካከልም 4.9 በመቶ ያህሉ ደግሞ ለጤና መታወክ እንደሚጋለጥ ዓለም አቀፉን የጤና ድርጅት ጠቅሶ በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባን ጽዱና አረንጓዴ የማድረጉ ሥራ አልተሳካም
በታደሰ ገብረ ማርያም
የአዲስ አበባ ከተማ የአሥር ዓመቱ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ለማድረግ ካካተታቸው ልዩ ልዩ የልማት እቅዶች መካከል በአካባቢ (ኢንቫይሮመንት) ዘርፍ ከተማይቱን ጽዱና አረንጓዴ ለማድረግ የያዘው ውጥን እንዳልተሳካ በግምገማ መረጋገጡ ተገለጸ፡፡
ለኩላሊት ሕክምና ከ36ሺሕ ዶላር በላይ ያስፈልጋል
በታደሰ ገብረ ማርያም
የኩላሊት ችግር ያለባቸውን ሕፃናት ደማቸውን በሰው ሠራሽ (አርቲፊሻል) ኩላሊት አማካይነት ለማጣራትና በሌላ ኩላሊት ለመቀየር በድምሩ ከ36ሺሕ ዶላር በላይ እንደሚያስወጣ ዶክተር ዳምጤ ሽመልስ በጥቁር አንበሳ ሪፈራል አጠቃላይ ሆስፒታል የሕጻናት ሐኪም፣ የሕፃናት ኩላሊት ስፔሻሊስትና የሕፃናት ክፍል ኃላፊ ገለጹ፡፡
የፉርኖ ዱቄት እንጀራ (20 እንጀራ ለመጋገር)
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
7 ከግማሽ ጆግ (5 ኪሎ ግራም) የፉርኖ ዱቄት
ግማሽ ጆግ ንጹሕ የተጠለለ የጤፍ እርሾ (ውኃው ብቻ)
Read more...
7 ከግማሽ ጆግ (5 ኪሎ ግራም) የፉርኖ ዱቄት
ግማሽ ጆግ ንጹሕ የተጠለለ የጤፍ እርሾ (ውኃው ብቻ)
ኢትዮጵያን ለሕዋ ሳይንስ ለማብቃት
በታደሰ ገብረ ማርያም
ብዛታቸው ከሰባት አይበልጥም፡፡ ሁሉም በተለያዩ የሙያ መስኮች ተሠማርተው ይንቀሳቀሳሉ፡፡
More Articles...
Page 4 of 25



በምሕረት አስቻለው