Sunday, May 26th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ማህበራዊ - Social

ፍሩት ኬክ (ብዛት 4-6)

E-mail Print PDF

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
    5 የሾርባ ማንኪያ (125 ግራም) የገበታ ቅቤ
    1 የቡና ስኒ (100 ግራም) ስኳር

Read more...

ሚዛኑ ወዴት ያድላ?

E-mail Print PDF

በምሕረት ሞገስ

የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ከታካሚዎቻቸው ጋር የሚያጠፉት ጊዜ ብዙ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ በተቻላቸው አቅም ከቤተሰባቸው ጋር የሚዝናኑበትና አብረው የሚያሳልፉበት ጊዜ ቢኖራቸውም በቂ እንዳልሆነ ያምናሉ፡፡

Read more...

የወሲብ ሲዲ ፍሰት እስከ መቼ?

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

(በምዕራፍ ብርሃኔ)

‹‹ብልጧን ትፈልጋለህ? የአበሻም አለ፣ የፈረንጅ ይሻላልሃል? ወይስ የቻይኖች……›› የሚሉትን የማግባቢያ አነጋገሮች ሲሰሙ ምን ማለት እንደሆነ ሊገምቱ ይችላሉ? እነዚህን አነጋገሮች ሲሰሙ የወሲብ ፊልም ማሻሻጫ መሆናቸውን ቢጠረጥሩ አልተሳሳቱም፡፡

Read more...

የካላዘር በሽታ አድማሱን እያሰፋ ነው

E-mail Print PDF

(በታደሰ ገብረ ማርያም)

በኢትዮጵያ ሰሜን ምዕራብ ጠረፋማ አካባቢዎች ለረዥም ጊዜ የነበረው የካላዘር (ሲቪራል ሊሸማንያሲስ) በሽታ በአሁኑ ጊዜ በአዳዲስ ቦታዎች ላይ የመከሠት ባሕርዩን እያሰፋና በመሀል አገር እየተዛመተ መሆኑን ዶክተር ኩርት ሪትመርጀር ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (ሜድሰን ሳን ፍርንቲርስ) የምርምርና ጤና ነክ ጉዳዮች አስተባባሪና አማካሪ አስታወቁ፡፡

Read more...

የዓሣ ጉላሽ በሩዝ (ፊሽ ጉላሽ ዊዝ ራይስ) ለ4 ሰው

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
    8 መካከለኛ ጭልፋ (800 ግራም) በትልቁ የተከተፈ ተላፒያ ዓሣ
    2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በደቃቁ የተከተፈ ቲማቲም

Read more...

የታክሲው አዳር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

(በምሕረት ሞገስ)

ሃያ ሁለት ማዞሪያ (ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ጎዳና) አካባቢ መኪናውን አቁሞ ሥራ ይጠባበቃል፡፡

Read more...

አርሶ አደሮች የባዮጋዝ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው

E-mail Print PDF

(በታደሰ ገብረ ማርያም)

በአራት ክልሎች በሚገኙ 23 ወረዳዎች የሚኖሩ 14 ሺሕ አባወራ አርሶ አደሮችን የባዮጋዝ ተጠቃሚ ለማድረግ በተጀመረው ፕሮግራም፣ 600 ያህሉ የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ መሆናቸውን በውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ብሔራዊ የባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

Read more...

ኢትዮጵያና አሜሪካ ኤድስን በመዋጋት ረገድ የተገኙ ስኬቶችን ያጠናክራሉ

E-mail Print PDF

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

ኅዳር 22 ቀን 2003 ዓ.ም. የተከበረውን የዓለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ኢ. ቡዝ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ የተመለከተው ነው፡፡

Read more...

የአሜሪካ የሰላም ጓድ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ላይ ሊሰማራ ነው

E-mail Print PDF

(በታደሰ ገብረ ማርያም)

የአሜሪካ የሰላም ጓድ በጎ ፈቃደኞች በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች በሚከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ

Read more...

ካሮት ፑሬ (ለ10 ሰው)

E-mail Print PDF

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
    3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
    2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተከተፈ የሲለሪ ግንድ

Read more...

Page 8 of 25