Wednesday, May 22nd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

እኔ የምለው - Have Your Say

የዳያስፖራው መንፈሳዊና ሞራላዊ ግዴታዎች

E-mail Print PDF

በዮሐንስ አልታሞ

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ መንግሥትና ዳያስፖራው ዘላለማዊ ፍች የፈጸሙ እስኪመስል ድረስ መልካም ግንኙነት ያልነበረ ሙሆኑን እናስታውሳለን፡፡

Read more...

የዘመናት ቁጭት

E-mail Print PDF

የኖህ መርከብ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

‹‹ግብፅን እንደገና ወደ ጦርነት ሊያስገባ የሚችል ነገር ቢኖር ውኃ ነው፤›› በአንድ ወቅት አንዋር ሳዳት የተናገሩት ንግግር ነው፡፡ ዛሬስ ድንገት ዱብ ዕዳ የሆነ ወሬ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በ80 ቢሊዮን ብር ግድብ ልትገነባ መሆኑን ስትሰማ ምን አለች ይሆን?

Read more...

ፕሮፌሰሩና ዩኒቨርሲቲው

E-mail Print PDF

በዘሰብዓዊ

ማኅበረሰብና ትውልድ ከግለሰቦች ታሪክ ማለትም ከጥንካሬውም ሆነ ከድክመቱ ይማራል በሚል እምነት የተጻፈ በመሆኑ ምንም ዓይነት የተለየ ዓላማ የሌለው ጽሑፍ መሆኑን ከመጀመሪያው ክፍል ተገቢ ግንዛቤ ተይዟል ብዬ አምናለሁ፡፡

Read more...

ማለቂያ የሌለው ማመልከቻ?

E-mail Print PDF

በአሰፋ እንዳሻው (ዶ/ር የሕግ ለንደን፣ ኢንግላንድ)

በነሐሴ ወር 2001 ዓ.ም. በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይድረስ ተብሎ የተላከውንና ወደ 600 የሚጠጉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ለአገሪቱ ያስፈልጋሉ የሚለውን ዝርዝር ተመልክቼ ወዲያውኑ ፈቃደኝነቴን ገልጬ ነበር፡፡ ወሬው እንደተሰማ ዝርዝሩን ለማየት ብዬ አጠያይቄ ከሳምንታት ውጣ ውረድ በኋላ ሳገኘው አንድም ለምን በምስጢር እንደተያዘ ገርሞኝ ነበር፡፡

Read more...

መቆሚያ የሌለው የችግር ውርስ

E-mail Print PDF

በበላቸው ታንቱ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከጣሊያን ወረራ በፊት በጥቂት ወጣት ልጆች አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ እንደተቋቋመ ከታሪክ ማህደር እናገኛለን፡፡

Read more...

ትርጉም ያጣው የ30 ዓመት የነፃነት ትግልና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ መጨረሻ

E-mail Print PDF

በስጦታው ዘገየ

ኤርትራውያን ከኢትዮጵያውያን ጋር የተጋሩት የአስተዳደር ዘመን በጭቆናና በበደል ላይ የመሠረተ እንደነበረ የሚያስረዳው ሻዕቢያ፣ የኤርትራውያንን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ነፃነት በዘላቂ ለማረጋገጥ ያስቀመጠው መፍትሔ ኤርትራን በትጥቅ ትግል መገንጠል እንደነበረ ይታወቃል፡፡

Read more...

ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

E-mail Print PDF

በዘሰብዓዊ

በአገራችን የግለሰቦችን ታሪክ በመዘርዘር ከጥንካሬያቸውና ከድክመታቸው በመነሳት ቀጣዩ ትውልድ እንዲማርበት ማድረግ ገና አልተለመደም፡፡

Read more...

ቡልጋ ለምን ትኩረት አጣ?

E-mail Print PDF

ከልዑልሰገድ በላይነህ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ከሚገኙት የአስተዳደር ዞኖች መካከል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አንዱ ነው፡፡

Read more...

ዳኝነት ይፈጸም ማለት በቀል አይደለም

E-mail Print PDF

በአሸናፊ ሽፈራው

በአራቱ ታላላቅ የኢትዮጵያ የኃይማኖት አባቶች አነሳሽነት የመጨረሻው ፍርድ ተወስኖ ፍፃሜውን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙትን 18 ቁንጮ የደርግ ወንጀለኞች /ባለሥልጣናት/ በተመለከተ በመካሄድ ላይ ያለው የይቅርታና የይሁንታ ቅስቀሳ አነጋጋሪ ሆኖ ከርሟል፡፡

Read more...

ኢትዮጵያውያን በብሪታንያ

E-mail Print PDF

በአሰፋ እንዳሻው (ዶ/ር የሕግ)

በውጭ ስላሉ ኢትዮጵያውያን በተለይም በብሪታንያ ስለሚኖሩት አንዳንድ ገጠመኞችን ሳወሳ የተመለከትኩትንና የሰማሁትን እንጂ በጥናት የተደገፈ አለመሆኑን በቅድሚያ ላስገነዝብ እወዳለሁ፡፡ 

Read more...

Page 1 of 16

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »