Saturday, May 25th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ይድረስ ለሪፖርተር - Letter to Reporter

ያልታደለው እግር ኳሳችን

E-mail Print PDF

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ውጤት ማጣት ምክንያት የተለመደው ጫጫታ ተነስቷል፡፡

Read more...

“የአደገኛ ቦዘኔ” መኪናዎች ጉዳይ እስከ መቼ?

E-mail Print PDF

በተለያዩ ምክንያቶች የሞተርና የሻንሲ ቁጥራቸው የተመታ በርካታ የመንግስትና የግል ተሽከርካሪዎች ውሳኔ እስከሚስጥ በሚል ሰበብ አዲሱ መደበኛ ታርጋ እንዳይሰጣቸውና በጊዜያዊነት ቀይ ምልክት የተደረገበት ሠሌዳ የተሰጣቸው በቅፅል ስም “አደገኛ ቦዘኔ” በመባል የሚታወቁ ተሽከርካሪዎች፣ እንዳይሸጡና እንዳይለወጡ እገዳ ተጥሎባቸው፡፡ እስካሁን ምንም ውሳኔ ሳያገኙ ከ10 ዓመት በላይ ተቆጥሮአል፡፡

Read more...

ዛሬም የሕግ የበላይነት እንዲከበር እንጮኋለን!! አቤቱታችን ይሰማ!!

E-mail Print PDF

አሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት አመታት በርካታ ድሎችን ተቀዳጅታለች፡፡ የኢሕአዴግንም ጥረት ማጣጣል አይቻለንም፡፡

Read more...

ባለሥልጣኖቻችን ከታሪክ ይማሩ

E-mail Print PDF

ባለፈው የካቲት 30 ቀን 2003 ዓ.ም. የወጣውን ርዕሰ አንቀጽ ሳነበው አሁን በሥልጣን ላይ ያሉ ባለሥልጣናትን ሁኔታ ለመገምገም ይመስለኛል፡፡

Read more...

ስጋት አርግዘን ስጋት ለብሰናል - የመን

E-mail Print PDF

በየመን ያለ ሐበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም፡፡ ትክክል የማይመስል ነገር ነው፡፡

Read more...

የጽዳት ያለህ!

E-mail Print PDF

ነዋሪነታችን በምዕራብ አዲስ አበባ አስኮ አካባቢ በአሁኑ አጠራር ወረዳ 13 ልዩ መጠርያው መንደር ሁለት፣ በተለምዶ ቀድሞ ወደ አስካለ ጠጅ ቤት አሁን አስኮ ፕሮግሬስ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካባቢ ነው፡፡

Read more...

በዚህ መልኩ ይስተካከል

E-mail Print PDF

የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ዘሪሁን ከበደ የውጭ አገር የሥራ ስምሪትን በማስመልከት ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ማብራርያ በእሁድ የካቲት 13 ቀን 2003 ዓ.ም. ጋዜጣችሁ ታትሞ ወጥቷል፡፡

Read more...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩትን ማን ይተግብርላቸው?

E-mail Print PDF

ጋዜጣችሁ አሁንም ለእውነት እንደቆመች ርእሰ አንቀጹ ብቻ ምስክር ነው፡፡

Read more...

በቴሌ ጉዳይ መንግሥት ዓይቶ እንዳላየ መሆን የለበትም

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

አፄ ሚኒሊክ ከነበራቸው የቴክኖሎጂ ጉጉት በመነሳት በዘመኑ የሳይንስ ግኝት የተፈበረኩ በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡

Read more...

ሽብርተኝነትን መታገስ የለብንም

E-mail Print PDF

በቅርቡ አውስትራሊያ፣ አሜሪካ፣ እንግሊዝና ሌሎች አገሮች ለዜጎቻቸው ወደ ኢትዮጵያ ከመጓዝ እንዲታቀቡ የጉዞ ማስጠንቀቂያዎችን (travel advisories) አሠራጭተው እንደነበር ከድረ ገጾች ዘገባዎች አንብቤ የተለመደው ቅዠት ነው ብዬ ነበር፡፡

Read more...

Page 1 of 11

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »