Thursday, May 23rd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ይድረስ ለሪፖርተር - Letter to Reporter

"ውኃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው!"

E-mail Print PDF

ከብርሃኑ ወልደ አረጋዊ (አ.አ)

የአዲስ አበባ ከተማን ለማስዋብ ለማጽዳት የሚደረገው ርብርብ እጅግ የሚያስመሰግንና ታላቅ ተስፋም የሚመግብ ነው፡፡ በየመንደሩ የሚከማቸውን ቆሻሻ የሚያነሡ፣ በየአስፋልቱ ዳር የተጣለውን የሚጠርጉ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን የፀሐይና የአቧራ ብናኝ መከላከያ አሮጌ ባርኔጣዎችን በራሳቸው ላይ ደፍተው እየተራወጡ የሚታዩትን ያህል፤ የቤታቸውን ቆሻሻ በጆንያ ሞልተው ወገኖቻቸው በርና አጥር ሥር በአሳቻ ሰዓት የሚያስቀምጡ፣ የሙዝ፣ የሸንኮራ አገዳና የብርቱካን ልጣጭ እና አፍንጫ መጥረጊያ ወረቀት በዚያው በተጠረገው አስፋልት ላይ የሚጥሉ አሉ፡፡

Read more...

የፕሮጀክቶቹ ዓላማ ጥገኛ የሆኑ ሚሊየነር የሥራ ኃላፊዎችን ለመፍጠር አይደለም

E-mail Print PDF

አገራችን ኢትዮጵያ የሚሊኒየሙን የልማት ግብ ለማሳካት በብዙ ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያከናወነች መሆኑ ይታወቃል፡፡

Read more...

አይኤስኦ እና ደመ ነፍሳዊው አካሄድ

E-mail Print PDF

ይህን አስተያየት ለማቅረብ ያጫረብኝ በሚያዝያ 3 ቀን 2002 ዓ.ም. በዕለተ እሑድ በወጣው ሪፖርተር ላይ (የአይኤስኦ (ISO) ሰርተፊኬትና የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ቀዝቃዛ ምላሽ" በሚል የተዘገበው ጽሑፍ ነው፡፡ አንኳር አንኳር ጉዳዮች ተነስተውበታል፤ ማለፊያም ነው፡፡

Read more...

ቅድመ ዝግጅት ቢደረግ

E-mail Print PDF

ሪፖርተር ጋዜጣ በመጋቢት 8 ቀን 2002 ዓ.ም. እትሙ፣ በትግራይ ክልል በቃፍታ ሁመራ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ አደባይ በተባለው ከተማ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የሰውና የእንስሳት ሕይወት ማጥፋቱንና በመኖርያ ቤቶች፣ በሰሊጥና በማሽላ በመሳሰሉት ሰብሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን አስነብቦናል፡፡

Read more...

መሬት ላራሹ!

E-mail Print PDF

መጋቢት 26/2002 ዓ.ም. በሆርዶፋ ቀልቤሳ ኦላና ፀሐፊነት፣ የቀረበውን "ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚበጀው የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም የቱ ይሆን?" የሚለውን ጽሑፍ ተመልክቼዋለሁ፡፡

Read more...

በቅንነት የማስተዳደር መንፈስ በወጣቶቻችን ሲንጸባረቅ

E-mail Print PDF

መጋቢት 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የሥራ ሰዓቴን አገባድጄ 11 ሰዓት ሲሆን ለግል ጉዳዬ ወደ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 13/14 አስተዳደር ጽ/ቤት ጎራ ብዬ ነበር፡፡ የምፈልጋቸው የቀበሌው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቢሮአቸው አዲስ በተሰራው ሕንጻ 4ኛው ፎቅ ላይ በመሆኑ፣ ባለሥልጣኖችን በቅርብ እንድናገኛቸው ቢሮአቸው ምድር ቤት መሆን እንደነበረበት ከአንዱ እንግዳ ጋር ወሬ ጀመርን፡፡

Read more...

ብራቮ ኢሚግሬሽን!

E-mail Print PDF

ባለፈው ሳምንት በዕለተ ሐሙስ ለወላጅ እናቴ ፓስፖርት ለማውጣት ወደ ኢሚግሬሽን መሥርያ ቤት ሄድን፡፡ ከመሥርያ ቤቱ ዋና በር ስንደርስ ረዥም ሰልፍ ተመለከትን፡፡ ባቅራቢያው ያገኘሁትን ደምብ አስከባሪ ሰልፉ የምን እንደሆነ ጠየቅኩት፡፡ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት እንደመጣንም ነገርኩት፡፡

Read more...

የጅማ ከተማ የልማት ሥራዎች በእውነተኛ ዓይኖች ሲቃኙ

E-mail Print PDF

ጅማ ቀደምት ከተማ የነበረች በመሆኑ ቀድማ ማደጓና በሀገራችን ካሉት ጥቂት ምርጥ ከተሞች አንዷ እንደ ነበረች ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ለቀድሞ ሥልጣኔዋ ብዙ ምክንያቶችንና ማስረጃዎችን መጠቃቀስ ይቻል ነበር፤ ነገር ግን የዛሬ አነሳሴ ይህ ስላልሆነ ሌላ ጊዜ እንመለስበታለን፡፡

Read more...

ብርቱ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል

E-mail Print PDF

መጋቢት 12 ቀን 2002 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር እትም በግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቢፒአር አተገባበር ላይ ያወጣችሁን ዘገባ አንብቤአለሁ፡፡ በመሠረቱ ቢፒአር በተቋሙ መሠረታዊ ለውጥ በማድረግ፣ ውጤታማ ለመሆን ጥቅም ላይ የሚውል መሣርያ ነው፡፡ በመሆኑም ቢፒአርን በመተግበር ተቋሙን ለመለወጥ የሚያስችል አሠራር በመዘርጋት፣ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል መመደብ የግድ ነው፡፡

Read more...

የጅማ ከተማ ሥራዎች ይነበቡ

E-mail Print PDF

ለአንድ ከተማ ዕድገት፣ አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶች እየተከናወኑባት ማየት ደስ ያሰኛል፡፡ ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረችው ጅማ ለዕድገት ከሚታዩት ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች ይልቅ ሁሉ ከወሬ ያላለፈ ይመስላል፡፡

Read more...

Page 8 of 11