በጌታሁን ወርቁ
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ረቂቅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በውይይት ላይ ነው፡፡ የአዋጁ መውጣት ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ የሚጠበቅ ቢሆንም፣ መንግሥት ግልጽ ፖሊሲና አቋሙን ያሳወቀው በዚህ ዓመት መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡
በህግ አምላክ - Law
የሃይማኖት ነፃነት መብት ምን ድረስ ነው?
በጌታሁን ወርቁ
የዚህን ሰሞን ጋዜጦች ያጨናነቀው የጅማ ጉዳይ ነው፡፡ በጅማ ወደ 59 የሚሆኑ የፕሮቴስታንት አቢያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው፣ በክርስቲያኖችና በሙስሊሞች መካከል ለተፈጠረው ግጭት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው፣ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት የሰላምና የምክክር የጋራ ጉባኤ የተፈፀመውን አፀያፊ ተግባር በፅኑ አውግዘው መንግስት እየወሰደው ያለውን ጥረት ማድነቃቸው፣ ወ.ዘ.ተ. የተዘገበው ባለፉት ሁለት ሳምንታት ነው፡፡
Read more...

ከብድር ዕዳ አከፋፈል ጋር በተያያዘ የይርጋ አቆጣጠር እንዴት ይታያል?
በጌታሁን ወርቁ
የይርጋ ደንብ የአንድ ሰው የመብት ጥያቄ በጊዜ ማለፍ ቀሪ የሚሆንበትን፤ በአንፃሩም ደግሞ ከመሠረቱ የአንድ ንብረት ባለቤት ያልሆነ ሰው ያንን ንብረት በይዞታው ሥር አቆይቶ ሕግ በሚጠይቀው አግባብ የተጠቀመ መሆኑ ከታወቀ ባለቤት ሊሆንበት የሚችልበትን የሕግ መርሆ የሚያሳየን ነው፡፡

በተግባር የሚስተዋሉና የሠራተኛ የሥራ ዋስትና የሚሸረሸርባቸው አጋጣሚዎች
በጌታሁን ወርቁ
የመሥራት መብት በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ የሚደረግለት መሠረታዊ መብት ነው፡፡
Read more...
የመሥራት መብት በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ የሚደረግለት መሠረታዊ መብት ነው፡፡
በመዘጋጀት ላይ ያለው የአፋር የቤተሰብ ሕግ ከሴቶች መብቶች አንጻር ሊኖረው የሚችለው ክፍተ
በጌታሁን ወርቁ
ሴቶች ያሏቸው መብቶች ከሕገ መንግሥቱና ኢትዮጵያ ካፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች አንፃር እየተስተካከሉ በዝርዝር ሲሻሻሉ የቆዩ መሆኑ ይታወቃል፡፡
Read more...
ሴቶች ያሏቸው መብቶች ከሕገ መንግሥቱና ኢትዮጵያ ካፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች አንፃር እየተስተካከሉ በዝርዝር ሲሻሻሉ የቆዩ መሆኑ ይታወቃል፡፡
አገራችን ለሴቶች የተሻለ ጥቅም የሚሰጠውን የአፍሪካ የሴቶች ፕሮቶኮል ብትቀበል /ብታፀድቅ/ ምን ይላታል?
በጌታሁን ወርቁ
በአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በአፍሪካ የሴቶች መብት ጥበቃ አሕጉራዊ የሕግ ማዕቀፍ ነው፡፡ ፕሮቶኮሉ እ.ኤ.አ. ሐምሌ 2003 ማፑቶ ላይ በተደረገ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ቀርቦ ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡

የቤተሰብና የወንጀል ሕጉ መልካም ባህልን መርጠው አካተዋል? ወይስ በደፈናው አስወግደዋል?
በጌታሁን ወርቁ
በቅርብ አመታት በመጽሐፍ /Code/ መልክ የታተሙ የፌዴራል ሕጎች የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግና የወንጀል ሕጉ ናቸው፡፡
Read more...
በቅርብ አመታት በመጽሐፍ /Code/ መልክ የታተሙ የፌዴራል ሕጎች የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግና የወንጀል ሕጉ ናቸው፡፡
ሰበር የነፈገውን ፍትሕ ከየት ያገኙታል?
በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በተሰጠ ትዕዛዝ ላይ የተሰጠ ትችት
በጌታሁን ወርቁ
የሥራ ጓደኛዬ የእህቱ ጉዳይ በጣም አስጨንቆት አወጋኝ፡፡
Read more...
በጌታሁን ወርቁ
የሥራ ጓደኛዬ የእህቱ ጉዳይ በጣም አስጨንቆት አወጋኝ፡፡
በውኑ ባንኮች የሰጡትን ብድር በመሰብሰባቸው ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሊመዘገቡ ይገባልን?
በጌታሁን ወርቁ
ለዚህ ሐሳብ መነሻ የሆነው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ጥቅምት 3 ቀን 2003 ዓ.ም. ለሁሉም ባንኮች የጻፈው ደብዳቤ ነው፡፡
Read more...
ለዚህ ሐሳብ መነሻ የሆነው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ጥቅምት 3 ቀን 2003 ዓ.ም. ለሁሉም ባንኮች የጻፈው ደብዳቤ ነው፡፡
የሥራ መሪ የሥራ ዋስትናና መብቶች በሕጉ ምን ያህል ተከብረዋል?
በጌታሁን ወርቁ
የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ለግለሰብ እንዲከበሩ ካረጋገጣቸው መብቶች /ሰብዓዊ መብቶች/ አንዱ የሥራ መብት ነው፡፡
Read more...
የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ለግለሰብ እንዲከበሩ ካረጋገጣቸው መብቶች /ሰብዓዊ መብቶች/ አንዱ የሥራ መብት ነው፡፡
More Articles...
Page 1 of 10