በጌታሁን ወርቁ
የጋራ የባንክ ሒሳብ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ሰዎች ስም ሒሳብ ተከፍቶ የሚንቀሳቀስበት የባንክ ሥርዓት ነው፡፡
በህግ አምላክ - Law
ለባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ከብሔራዊ ባንክ የተሰጠ የገና ስጦታ
በጌታሁን ወርቁ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለፉት ሦስት ዓመታት መመሪያዎችን /Directives/ በማውጣትና በማስፈጸም እንዲሁም አዳዲስ የባንክ ሥራዎች ላይ ረቂቅ አዋጅ በማዘጋጀት በትጋት በመንቀሳቀስ ላይ ነው፡፡
Read more...

በንግድ አሠራርና በሸማቾች ጥበቃ አዋጅ የተከለከሉ ድርጊቶች
በዮሴፍ ሣህለ ሥላሴ
በቅርቡ መንግሥት በኢትዮጵያ ለተከሰተው የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት እንደ መፍትሔ ይሆን ዘንድ፣ በ16 የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን በማውጣት ዕርምጃ ወስዷል፡፡ ለመሆኑ መንግሥት የወሰደው ዕርምጃ ከንግድ አሠራርና ከሸማቾች ጥበቃ አዋጅ አንጻር እንዴት ይታያል፣ በአዋጁ ሸማቾችን ከመጠበቅ አንጻር ድርጊቶች ምንድን ናቸው? የሚለውን ነጥቦች በማንሳት ለመዳሰስ እንሞክራለን፡፡

የመጥፋት ማስታወቂያና የጠፋው ሰው መመለስ ሕጋዊ ውጤቶች
በዮሴፍ ጌታቸው
ኃላፊነትን ከሚያቋቁሙ በሕግ የተጠበቁ መብትና ግዴታዎችን ከሚደነግጉ ስለ ሰውና ስለ ሰዎች የሚዘረዝረው የሕግ ክፍል፣ ሰው ከተወለደበት ቀን አንስቶ እስከሚሞትበት ቀን ድረስ የሕግ መብት እንዳለው የፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 1 ያመለክታል፡፡

ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍና አኅጉራዊ የሰብዓዊ መብቶች ስምምነቶች አተገባበር በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች
በዮሴፍ ሳህለሥላሴ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከሕግና ፍትሕ ሥርዓት ምርምር ተቋም ጋር በመተባበር ታኅሣሥ 19 ቀን 2003 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል ከተለያዩ የፍትሕ አካላት ጋር ‹‹ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍና አኅጉራዊ ስምምነቶች አተገባበር በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች›› በሚል ርዕስ የሁለት ቀን አውደ ምክክር አድርጓል፡፡

የደንበኛን መረጃ ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት በባንክ አሠራር ሲፈተሽ
በጌታሁን ወርቁ
ሕግ በሞያ ወይም በሥራ ምክንያት የታወቀ የደንበኛ መረጃን ሚስጥር የመጠበቅ ግዴታ በተለያዩ አካላት ላይ ይጥላል፡፡
Read more...
ሕግ በሞያ ወይም በሥራ ምክንያት የታወቀ የደንበኛ መረጃን ሚስጥር የመጠበቅ ግዴታ በተለያዩ አካላት ላይ ይጥላል፡፡
ባንክ ውስጥ ያለ ገንዘብ ሕይወትን ካልታደገ ምን ይበጃል?
በጌታሁን ወርቁ
ወ/ሮ መቅደስ ተክሌ /ስማቸው ለጽሑፉ የተቀየረ/ በልብ ሕመም ሲሰቃዩ ሁለት ዓመታት አለፋቸው፡፡
Read more...
ወ/ሮ መቅደስ ተክሌ /ስማቸው ለጽሑፉ የተቀየረ/ በልብ ሕመም ሲሰቃዩ ሁለት ዓመታት አለፋቸው፡፡
የዳኝነት ሥነ ምግባር
(በዮሴፍ ሳህለሥላሴ)
ዳኞች በፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ ናቸው፡፡ ሕግን ይተረጉማሉ፣ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ማስረጃዎችን ይመዝናሉ እንዲሁም የክርክር ሂደቱን ይቆጣጠራሉ፡፡
Read more...
ዳኞች በፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ ናቸው፡፡ ሕግን ይተረጉማሉ፣ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ማስረጃዎችን ይመዝናሉ እንዲሁም የክርክር ሂደቱን ይቆጣጠራሉ፡፡
More Articles...
Page 2 of 10