(በዮሴፍ ሳህለሥላሴ)
በፍትሕ ሥርዓት ውስጥ በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው ራሱን በፍርድ ቤት የመከላከል መብት አለው፡፡ ዋነኛው የሚከላከልበት መንገድ ጠበቃ በማቆም ነው፡፡
በህግ አምላክ - Law
ውርስ፣ የውርስ ሀብት ማጣራት ሥራና ኃላፊነት በሕጉ እንዴት ይታያል?
(በዮሴፍ ጌታቸው፣የሕግ ጥናት፣ ማርቀቅ፣ ትምህርት፣ ሥልጠና እና ምክር ባለሙያ)
የፍ/ሕ/ቁ 1 በአንደኛ መጽሐፍ ስለሰውና ስለሰዎች መብት በሚደነግገው ክፍል፤ ሰው ከተወለደበት ቀን አንስቶ እስከ እለተ ሞት ቀኑ ድረስ የሕግ መብት እንዳለው ያመለክታል፡፡
Read more...

የዳኝነት ሥልጣኑ የየትኛው ፍርድ ቤት ነው?
(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)
በኢትዮጵያ ያሉ ፍርድ ቤቶች በሁለት ዓይነት መልኩ ተደራጅተዋል፡፡ የመጀመሪያው የፌዴራል መንግሥት ፍርድ ቤቶች ሲሆኑ፣ በዚህ ውስጥም ሦስት አደረጃጀቶች አሉ፡፡
Read more...
በኢትዮጵያ ያሉ ፍርድ ቤቶች በሁለት ዓይነት መልኩ ተደራጅተዋል፡፡ የመጀመሪያው የፌዴራል መንግሥት ፍርድ ቤቶች ሲሆኑ፣ በዚህ ውስጥም ሦስት አደረጃጀቶች አሉ፡፡
የባንክ ሥራ አዋጅ 592/2000
5. ፈቃድ ስለመስጠት
1. ብሔራዊ ባንክ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 4 መሠረት መቅረብ ያለባቸው መረጃዎች ተሟልተው ከቀረቡበት ቀን ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት ውስጥ በባንክ ሥራ ፈቃድ ማመልከቻው ላይ ውሳኔ ይሰጣል፡፡

የንግድ አሠራርና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ!
(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)
ሸማቾች በሁሉም አገሮች በተለይም በማደግ ላይ በሚገኙ አገሮች ለተለያዩ ችግሮች ይጋለጣሉ፡፡ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት የሸማቾች ያልተመጣጠነ የኢኮኖሚ አቅም፣ ዝቅተኛ የትምህርት ደረጃና አነስተኛ የመደራደር አቅም ተጠቃሽ ነው፡፡

More Articles...
Page 3 of 10