Friday, May 24th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

በህግ አምላክ - Law

የሠራተኞችን ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጉዳይ የመመልከት የዳኝነት ሥልጣን የማን ነው?

E-mail Print PDF

(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሐምሌ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሠረታዊ ሠራተኞች ማኅበርና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል በይግባኝ የቀረበውን የደመወዝ ጥቅማ ጥቅም ጉዳይ የማየት ስልጣን ያለው የማነው? የሚለውን ጥያቄ የመለሰበትን ፍርድ ሰጥቷል፡፡

Read more...

አዋጅ 559/2000

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና አዋጅ
ክፍል አምስት
የመድን ፈንድ

Read more...

መረጃ የማግኘት መብት

E-mail Print PDF

(በዮሴፍ ሳህለሥላሴ)

መረጃ የማግኘት መብት መሠረታዊ ከሚባሉት የሰብዓዊ መብቶች ውስጥ ይካተታል፡፡ በተያያዘ የመረጃ ነጻነት የዲሞክራሲያዊ ኅብረተሰብ መገለጫ ከሆኑት ነጻነቶች ዋነኛው መሆኑ ግልጽ ነው፡፡

Read more...

አዋጅ ቁጥር 559/2000

E-mail Print PDF

የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና አዋጅ
ክፍል አራት
የመድን ዋስትና የመሸፈን ኃላፊነት
15. የመድን ገቢው ግዴታዎች

Read more...

ውርስ ማጣራትና የወራሽነት ሰርተፊኬት መስጠት ከፍርድ ቤት ሥልጣን አንፃር ሲቃኝ

E-mail Print PDF

(በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጉም ላይ የተደረገ አጭር ምልከታ)

ፊልጶስ ዓይናለም

የኢትዮጵያ የውርስ ሕግ በፍትሐ ብሔሩ ሕግ ከአንቀጽ 826 እስከ 1125 በተደነገጉት 300 አንቀጾች የሚመራ ነው፡፡

Read more...

አዋጅ ቁጥር 559/2000 የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና አዋጅ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

ክፍል ሦስት
ስለመድን ምስክር ወረቀት
9. የምስክር ወረቀት ስለመስጠት
1.    የመድን ኩባንያ የመድን ፖሊሲ ለመድን ገቢው በሚሰጥበት ጊዜ የመድን ምስክር ወረቀትም አብሮ መሰጠት አለበት፡፡

Read more...

የይቅርታ ፅንሰ ሐሳብ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)

የወንጀል ድርጊት የአንድን ኅብረተሰብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴን አደጋ ላይ የሚጥል ማኅበራዊ ችግር ነው፡፡

Read more...

አዋጅ ቁጥር 559/2000 ስለተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና የወጣ አዋጅ

E-mail Print PDF

ክፍል ሁለት
የመድን ፖሊሲ
4.  የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ስለመስጠት
1.    የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ሊሰጥ የሚችለው በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብቻ ይሆናል፤

Read more...

ውርስን በተመለከተ የሰበር ሰሚ ፍርድ

E-mail Print PDF

- ወ/ሮ ሰላማዊት ኃይሌ ይባላሉ፡፡ የሟች የወ/ሮ መብራት መአሸ አብተጽዮን ልጅ  ናቸው፡፡ አቶ ፍቃዱ ተስፋዬ እና አቶ ሙሴ ዮሴፍ የሚባሉ ወንድሞች እና ሁለት እህቶች አሏቸው፡፡

Read more...

ስለተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና የወጣ አዋጅ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በተሽከርካሪ ምክንያት እየደረሰ ያለው አደጋ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣት ላይ ስለሆነ:
በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት የሚደርሰው የሰው ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ኪሳራ ማኅበራዊ ችግር የሚያስከትል ስለሆነ:

Read more...

Page 5 of 10