(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)
ሐምሌ 25 ቀን 2002 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የእሁድ እትም አቶ ጠና ከበደ፣ አቶ ወንድወሰን ከተማ፣ ወ/ሮ ተዋበች፣ አቶ ፍቃዱ ገብረ ማሪያምና አቶ አለማየሁ ወንድሙ የቫት ደረሰኝ ሳይቆርጡ ዕቃ ሸጠዋል በሚል የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በመሠረተባቸው ክስ
በህግ አምላክ - Law
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 139/1999
17 የተሸጡ መሣሪያዎች ዝርዝር
1. የመሳሪያዎቹ አቅራቢ ለተጠቃሚዎች የሸጣቸውን የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎች ዝርዝር የያዘ መግለጫ እያንዳንዱ ወር በተጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሚመለከተው የታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት፡፡
Read more...
1. የመሳሪያዎቹ አቅራቢ ለተጠቃሚዎች የሸጣቸውን የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎች ዝርዝር የያዘ መግለጫ እያንዳንዱ ወር በተጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሚመለከተው የታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት፡፡
አንድ አይነት ሥረ ነገር ያላቸው ክሶች ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቤቶች እንዴት ይታያሉ?
(በዮሴፍ ጌታቸው)
የፍርድ ውሣኔ ያገኘ አንድ ጉዳይ በዚያው ሥረ ነገርና የተያዘው ጭብጥ አንድ ዓይነት የሆነ እንደሆነ ዳግመኛ ክስ ማቅረብ እንዲሁም ክስን መከፋፈል አይቻልም ማለት ምን ማለት ነው? የፍርድ ቤቶች የሥረ ነገር ሥልጣን ማለትስ ምን ማለት ነው?"የተከሰሰውና የተዋረደው የዓቃቤ ሕግነት ሙያ እንጂ እኔ አይደለሁም" አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በ1982 ዓ.ም. ካገኙ በኋላ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግነት፣ በልዩ ዓቃቤ ሕግነትና በዓቃቤ ሕግ መምሪያ ኃላፊነት በአጠቃላይ ከ15 ዓመታት በላይ ሠርተዋል፡፡
በፍርድ ሒደት ውስጥ የምስክሮች መብትና ግዴታ
(በዮሴፍ ሣህለ ሥላሴ)
ፍትሕን ከዳር ለማድረስ ዳኛ፣ ዓቃቤ ሕግ፣ ፖሊስ እና የተለያዩ አካላት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ የምስክሮች አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፡፡የዳኝነት ሥልጣኑ የክፍለ ከተማው ወይስ የሰበር ሰሚ ችሎቱ?
(በጋዜጣው ሪፖርተር)
አቶ ወንድይፍራው ታረቀኝ ይባላሉ፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 16 (አንቆርጫ) መኖር የጀመሩት ከ1967 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፡፡የባልና ሚስት ፍቺ የሚከናወነው አንዴ ብቻ ነው
(በዮሴፍ ሣ/ስላሴ)
ሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮዋቸውን ለማሸነፍ ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር መንቀሳቀሳቸው የተለመደ ተግባር ነው፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ የአንድ አገር ዜጋ ከሌላ አገር ዜጋ ጋር ውል ይዋዋላል፣ ጋብቻ ይፈጽማል፣ እንዲሁም የተለያዩ ግንኙቶችን ይፈጥራል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 139/1999
6. የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መሣሪያ አጠቃቀም ሁኔታዎች
በጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መሣሪያ የሚጠቀም ታክስ ከፋይ በዚህ ደንብ አንቀጽ 5 የተደነገገውን ከማሟላት በተጨማሪ፤
1. ለሚጠቀምበት ለእያንዳንዱ መሣሪያ ተፈላጊዎቹን ረድፎች የያዘ በተገቢው አኳኋን የተመዘገበ የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ የሽያጭ መዝገብ ሊኖረው ይገባል፤
More Articles...
Page 6 of 10


