በብርቱካን ፈንታ
በቅርቡ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በጋዜጦች የማሳተሚያ ዋጋ ላይ ያደረገው እስከ 45 በመቶ የሚደርስ ጭማሪን መሠረት በማድረግ፣ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መንግሥት በወረቀትና የሕትመት ውጤቶች ላይ የተጣለውን ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ቀረጦች እንዲያነሳ ጠየቀ፡፡
ዜና- News
የመኢአድ ተከሳሾች የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰሙ
በታምሩ ጽጌ
በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፓርቲ ላይ ተፈጽሟል በተባለ ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው ዶ/ር ታዴዎስ ቦጋለና አቶ ግርማ ነጋ፣ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን በትናንትናው ዕለት በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 6ኛ ወንጀል ችሎት አቅርበው አሰሙ፡፡
Read more...
በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፓርቲ ላይ ተፈጽሟል በተባለ ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው ዶ/ር ታዴዎስ ቦጋለና አቶ ግርማ ነጋ፣ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን በትናንትናው ዕለት በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 6ኛ ወንጀል ችሎት አቅርበው አሰሙ፡፡
ዳያስፖራውና መንግሥት በዳያስፖራ ሕግ መውጣት ላይ ተስማሙ
- ከፍተኛ ባልሥልጣናት ወደ አሜሪካና ካናዳ እየሄዱ ነው
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ከሁለት ሳምንታት በፊት ባደረገው መደበኛ ስብሰባው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት ሕግ እንዲወጣ ስምምነት ላይ መድረሱን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
Read more...
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ከሁለት ሳምንታት በፊት ባደረገው መደበኛ ስብሰባው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት ሕግ እንዲወጣ ስምምነት ላይ መድረሱን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
መለስ የአንድነት አባላትን በአመፅ ቀስቃሽነት አስጠነቀቁ
መድረክ በመቀሌ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ
በየማነ ናግሽ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ፣ በተለይ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አባላት በኢትዮጵያ አመፅ ለመቀስቀስ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን መንግሥት ማረጋገጡን ገልጸው፣ በአባላቱ ላይ ዕርምጃ ይወሰዳል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡
ታላቁ ግድብና የዓባይ ትኩሳት
ኢትዮጵያ ከውኃ 45ሺሕ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማግኘት ተስፋ እንዳላት ቢነግርም፣ በአሁኑ ጊዜ ከ12 የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች እያመነጨችው ያለችው ሁለት ሺሕ ሜጋ ዋት ብቻ ነው፡፡
ግብፅ የታላቁን ሚሊኒየም ግድብ ጥናት ጠየቀች
‹‹ከግብፅ ጋር በተናጠል አንደራደርም›› የኢትዮጵያ መንግሥት
በዘካሪያስ ስንታየሁ
ግብፅ ኢትዮጵያ የምትገነባውን የታላቁ ሚሊኒየም ግድብ የቴክኒክና የአካባቢ ዝርዝር ጥናት እንድታቀርብላት ጠየቀች፡፡
Read more...
በዘካሪያስ ስንታየሁ
ግብፅ ኢትዮጵያ የምትገነባውን የታላቁ ሚሊኒየም ግድብ የቴክኒክና የአካባቢ ዝርዝር ጥናት እንድታቀርብላት ጠየቀች፡፡
የባንኮች የብድር ገደብ ተነሳ
በአስራት ሥዩም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በንግድ ባንኮች ላይ ላለፉት ሁለት ዓመታት ተጥሎ የነበረውን የብድር ገደብ ከነገ ጀምሮ ማንሳቱን ባለፈው ዓርብ ለባንኮቹ ፕሬዚዳንቶች አስታወቀ፡፡
Read more...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በንግድ ባንኮች ላይ ላለፉት ሁለት ዓመታት ተጥሎ የነበረውን የብድር ገደብ ከነገ ጀምሮ ማንሳቱን ባለፈው ዓርብ ለባንኮቹ ፕሬዚዳንቶች አስታወቀ፡፡
መድረክ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት ተባብሷል አለ
- ብሔራዊ የውይይት መድረክ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ
በኃይሌ ሙሉ
ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ በዜጐች ላይ እየፈጸመው ያለው የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተባብሶ መቀጠሉንና የሚፈጸመው ይህ ግፍም ጽዋው ሞልቶ እየፈሰሰ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡
Read more...
በኃይሌ ሙሉ
ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ በዜጐች ላይ እየፈጸመው ያለው የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተባብሶ መቀጠሉንና የሚፈጸመው ይህ ግፍም ጽዋው ሞልቶ እየፈሰሰ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡
ንግድ መርከብ የአልግሎት ክፍያ ዋጋ እንድጨምር ግፊት እየተደረገብኝ ነው አለ
በኃያል ዓለማየሁና በቃለየሱስ በቀለ
ከኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ጋር ውል ያላቸው ዓለም አቀፍ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች፣ ንግድ መርከቡ ለጭነት በሚያስከፍለው ዋጋ ላይ በባህር ላይ ዘራፊዎች ሊደርስ የሚችል ጥቃትን ታሳቢ ያደረገ ዋጋ (ፓይሬሲ ሰርቻርጅ) እንዲያካትት ጫና እያደረጉበት መሆኑን፣ የንግድ መርከቡ የሕግ፣ የኢንሹራንስና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ሽፈራው ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

ኢትዮጵያ በኤርትራ መንግሥት ላይ ያላትን ስጋት አሜሪካ እጋራለሁ አለች
በአስራት ሥዩም
የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ የሚከተለውን ፖሊሲ መቀየሩንና ከእሳት ማጥፋት ወደ ዘላቂ መፍትሔ መሸጋገሩን መግለጹን ተከትሎ፣ በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያለውን የፀጥታ ስጋት የአሜሪካ መንግሥትም እንደሚጋራው አስታወቀ፡፡
More Articles...
Page 3 of 148