Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ዜና- News

ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽና ጭማሪ አደረገ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

- ‹‹ኢንተርኔት የሚቋረጠው ፋይበር ኦፕቲክስ  ሲቆረጥ ብቻ ነው››  ኢትዮ ቴሌኮም

በታምሩ ጽጌ

ከፍተኛ የሥራ አመራሩ በፈረንሳዮች ተተክቶ መሥራት ከጀመረ አራት ወራትን ያስቆጠረው ኢትዮ ቴሌኮም ከመጋቢት 23 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ በአገልግሎቱ ቅናሽና ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

Read more...

ለሐራጅ የቀረበው ሕንፃ አራት ይገባኛል ባዮችን አፋጧል

E-mail Print PDF

በታምሩ ጽጌ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 11ኛ ወንጀል ችሎት እግድ የጣለበትና በጠቅላይ ፍርድ ቤት በቃል ክርክር ተደርጐበት በቀጠሮ ላይ ያለ ባለዘጠኝ ፎቅ ሕንፃን ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሐራጅ እንዲሸጥ ማስተዋወቅ መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ፣ መከታ ሪል ስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ማገርኮን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ተቃወሙ፡፡

Read more...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንበሳ ኢንሹራንስን ከሰሰ

E-mail Print PDF

በለምለም ፀጋይ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 1 ቀን 2003 ዓ.ም. በአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ ላይ የ3,202,794.76 ብር ክስ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት አቀረበ፡፡

Read more...

ለአነስተኛ ተከፋይ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ሊደረግ ነው

E-mail Print PDF


በዳዊት ታዬ

ለመንግሥት የልማት ድርጅት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያቀረበው ጥያቄው ምላሽ አገኘ፡፡

Read more...

የናይጄርያ አውሮፕላን ተሸጦ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲከፈል ተወሰነ

E-mail Print PDF

በለምለም ፀጋይ

ንብረትነቱ የናይጄሪያው ትራንስ ሰሐራን አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን ተሸጦ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲከፈል ሲል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት መጋቢት 6 ቀን 2003 ዓ.ም. ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡

Read more...

የኢትዮጵያ ዋነኛ ከተሞች ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ መሆኑ ታወቀ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

- ችግሩ ቢፈጠር መቋቋም የማይችሉ ሕንፃዎች ብዙ ናቸው

በታምሩ ፅጌ

በስምጥ ሸለቆ ጫፍና ወለል ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ዋና ዋና የሚባሉ ከተሞች ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ባለሙያ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

Read more...

ፈቃድ የተሰረዘበት ድርጅት አቤቱታዬ ምላሽ በማጣቱ አደጋ ውስጥ ነኝ አለ

E-mail Print PDF

‹‹የጉዳዩን ቦርዱ በጥልቀት እየመረመረው ነው›› የበጎ አድራጎት ማኅበራትና ድርጅቶች ኤጀንሲ

በብርቱካን ፈንታ

በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ዳግም ምዝገባ ወቅት መሟላት የነበረባቸውን መስፈርቶች አላሟላም ተብሎ ፈቃዱ የተሰረዘበት ኢንተርናሽናል ኢስላሚክ ሪሊፍ ኦርጋናይዜሽን፣ በኢትዮጵያ ለቦርዱ ያቀረበው አቤቱታ ምላሽ ባለማግኘቱ የድርጅቱ ህልውና  አደጋ ውስጥ መሆኑን የድርጅቱ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡

Read more...

ኤርምያስ አመልጋ ከቦርድ አባልነት የታገዱበትን ምክንያት ተቃወሙ

E-mail Print PDF

በዳዊት ታዬ

የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር ዋና አደራጅና የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩትና በብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ ከቦርድ አባልነታቸው እንዲታገዱ የተደረጉት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ የታገዱበትን ምክንያት በመቃወም ለብሔራዊ ባንክ ደብዳቤ መጻፋቸው ተጠቆመ፡፡

Read more...

“በታላቁ የሚሊኒየም ግድብ የደኅንነት ጥያቄ አያሰጋንም” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

E-mail Print PDF
User Rating: / 17
PoorBest 

በየማነ ናግሽ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ በዓባይ ላይ ግድብ እንዳትሠራ የተለያዩ እንቅስቃሴ የሚያካሂዱትን “አክራሪ” ያሉዋቸውን የአካባቢ ተቆርቋሪዎችና አንዳንድ የግብፅ ፖለቲከኞች አምርረው ነቀፉ፡፡

Read more...

የጋዜጠኞች ማኅበራት የጋዜጠኞች ህልውና እንዳሳሰባቸው ገለጹ

E-mail Print PDF

በብርሃኑ ፈቃደ

 

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማኅበር ከኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞች ጋር በጥምረት በሰጡት መግለጫ የሕትመት ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ተከትሎ የጋዜጠኞች ህልውና እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡

Read more...

Page 4 of 148