Tuesday, May 21st

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ዜና- News

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዘመናዊ ቤት እየተገነባላቸው ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 12
PoorBest 

በዘካሪያስ ስንታየሁ

ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከ80 ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ዘመናዊ ቤት በአራት ኪሎ የምኒልክ ቤተ መንግሥት ውስጥ እየተገነባላቸው ነው፡፡

Read more...

ሚኒ ባሶችን ከውጭ ለማስገባት የተፈቀደው የቀረጥ ነፃ መብት ተነሳ

E-mail Print PDF

በኃያል ዓለማየሁ

በመስተንግዶ ዘርፍ ለተሠማሩ ድርጅቶች ሚኒ ባሶችን ከውጭ ለማስገባት ተፈቅዶ የነበረው የቀረጥ ነፃ መብት ተነሳ፡፡

Read more...

ሰሜን ጐንደር ውስጥ በ774 ሺሕ ብር ሙስና የተጠረጠሩ ኃላፊዎች ታሠሩ

E-mail Print PDF

- በ668 ሺሕ ብር የተሰጠ ኮንትራትም በ115 ሺሕ ብር እንዲሠራ ተደረገ

በታምሩ ጽጌ

ከተቆረቆረች 400ኛ ዓመቷን ባለፈው ዓመት በጥር ወር 2002 ዓ.ም. ያከበረችውና በሰሜን ጐንደር ዞን ውስጥ የምትገኘው የዳባት ወረዳ ከተማ የውኃ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የቴክኒክ ቁጥጥር ባለሙያና አንድ ባለሀብት ከ774 ሺሕ ብር በላይ ከተገዛ ንብረት ጋር በተያያዘ በሙስና ተጠርጥረው ከታሰሩ በኋላ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡

Read more...

ጥጥ አምራቾችና ላኪዎች አንድ ቢሊዮን ብር ብድር ሊያገኙ ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በውድነህ ዘነበ

የጥጥ እርሻ ባለቤቶች በዚህ ሳምንት ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክና ከኒያላ ኢንሹራንስ ጋር በሚያካሂዱት ስብሳባ ምናልባት በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በኮንትራት ስምምነት የሚቀርብ አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ብድር ሊያገኙ እንደሚችሉ የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡

Read more...

መንግሥት ከቱርክ ኩባንያ ጋር በሽርክና ፋብሪካ አቋቋመ

E-mail Print PDF

- በ70 ሚሊዮን ዶላር የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ እየገነባ ነው

በውድነህ ዘነበ

መንግሥት ከቱርኩ ግዙፍ ኩባንያ ሴሌን ቴክስ ጋር በሽርክና አዲስ የጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ኩባንያ አቋቋመ፡፡

Read more...

ሕፃን ልጅ የጠለፈችው በእስራት ተቀጣች

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

- ተጠላፊዋ ሕፃን አልተገኘችም

በለምለም ፀጋይ

የፌዴራል የመጀመርያ ፍርድ ቤት ሰባተኛ ወንጀል ችሎት መጋቢት 8 ቀን 2003 ዓ.ም.  በዋለው ችሎት፣ ለአካለ መጠን ያልደረሰች ልጅን በመጥለፍ ወንጀል ጥፋተኛ ባላት በወይዘሪት ይመናሹ ቱባ ላይ የስድስት ዓመት ከስድስት ወር የእስራት ቅጣት አስተላለፈ፡፡

Read more...

የመኢአድ ክስ ለብይን ተቀጠረ

E-mail Print PDF

በታምሩ ጽጌ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከፍተኛ አመራር በሆኑት ዶ/ር ታዴዎስ ቦጋለና በአቶ ግርማ ነጋ ላይ ብይን ለመስጠት መጋቢት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡

Read more...

በብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ የዘመን ባንክ ቦርድ ሊቀመንበርና ምክትላቸው ተነሱ

E-mail Print PDF

• የቦርድ አባላት ምርጫ እንደገና ይደረጋል

በዳዊት ታዬ

በብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኀበር የዳይሬክተሮች ቦርድ ከምስረታው ጀምሮ የቦርድ ሊቀመንበር በነበሩት አቶ ኤርሚያስ አመልጋንና በምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ተክሌ አለምነህ ምትክ አዲስ አመራሮች ተመርጠዋል፡፡

Read more...

የ52 የውኃ ቦኖዎች አስተዳደር ጭቅጭቅ አስነሳ

E-mail Print PDF

“ውኃው እየተዳደረ ያለው በአንዲት ግለሰብ በመሆኑ እየተበዘበዝን ነው” የዳሎቻ ወረዳ ነዋሪዎች
“የማስተዳድረው እኔ ሳልሆን የማኅበሩ ቦርድ አመራር ነው”  የዳሎቻ ወረዳ ሴቶች ውኃ ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
“በሕዝቡ ላይ የጨመሩትን ታሪፍ ጣልቃ በመግባት እንዲቀንሱ አድርገናል”  የስልጤ ዞን አስተዳደር

በብርቱካን ፈንታ

Read more...

የታክሲዎች የቀጣና ስምሪት ጥናት ተተቸ

E-mail Print PDF

- ‹‹አንድ ተራ አስከባሪ በቀን ከ3,000 እስከ 5,000 ብር ያገኛል›› የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ

በታምሩ ጽጌ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በከተማው የሚገኙትን 8,500 ታክሲዎችን በአምስት ቀጣናዎች ለማሠማራት ያጠናው ጥናት የተሟላና ችግርን የሚቀርፍ ሳይሆን፣ ችግሩን ይበልጥ ሊያባብስ እንደሚችል ቢሮው በከተማ አስተዳደሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ መጋቢት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ከባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ተጠቆመ፡፡

Read more...

Page 9 of 148