Wednesday, May 22nd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ርዕስ አንቀጽ - Editorial

ኧረ የፍትሕ ያለህ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 14
PoorBest 

 

- ‹‹በሦስት ምስክሮች ምክንያት አይጥ ዝሆን ነሽ ተብሎ ተፈረደባት››

ዝሆኖች እንዲታሰሩና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ በደረሳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረትም ፖሊሶች ዝሆኖችን ማሰር ጀመሩ፡፡ ዝሆኖች ሲታሰሩ በዝሆኖች እግር ሥር ተደናግጣ ስትሽሎኮሎክ የነበረችው አይጥም፣ ከዝሆኖቹ ጋር አብራ ታሰረች፡፡

Read more...

የሚሌኒየሙን ግድብ ሕዝባዊ የልማት ሐውልት እናድርገው!!

E-mail Print PDF
User Rating: / 12
PoorBest 

በጦርነት እጅግ አስገራሚና አኩሪ ታሪክ አስመዝግበናል፡፡ ታሪክ ሠርተናል፡፡ ሐውልት አቁመናል፡፡ ጀግኖች መሆናችንን፣ የቅኝ አገዛዝን የምንቃወምና ለነፃነታችን ቀናኒ መሆናችንን የሚያሳይ ሐውልት ተክለናል፡፡

Read more...

ታላቁ የሚሌኒየም ግድብ ፕሮጀክት መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያደንቀው፣ የሚያበረታታውና በቦንድ ግዢም የሚሳተፍበት ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 15
PoorBest 

መንግሥት ታላቁን የሚሌኒየም ግድብ ፕሮጀክት መርቆ አስጀምሯል፡፡ ትናንት፡፡

Read more...

ተግባብተን በቀላሉ የምንፈታውን ችግር ተገታትረን አናባብሰው!!

E-mail Print PDF
User Rating: / 8
PoorBest 

በዓለም ላይ ብዙ ችግር እየተከሠተ ነው፡፡ የተፈጥሮ ችግርም እንደ መሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ፣ የሰው ሠራሽ ችግርም እንደ የኢኮኖሚ ቀውስና የኒኩሌር ጣጣ፡፡

Read more...

ሕግ ‹‹የሚጣስላቸው›› እና ሕግ ‹‹የሚጣስባቸው›› ሰዎች አሉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 6
PoorBest 

ሕጎች፣ መመርያዎችና ደንቦች የመኖራቸው አንዱና ትልቁ አስፈላጊነት፣ ነገሮች በዘፈቀደና እንደአጋጣሚ ከመሥራትና ከመፈጸም ይልቅ ለሁሉም ሰዎችና አካላት ጉዳዮች መቀበያ፣ መመርያና መወሰኛው ዘዴው ወጥነትና ተጠያቂነት እንዲኖረው ለማድረግም፣ ለማስቻልም ነው፡፡

Read more...

የተፈጥሮ አደጋን ከመከላከልና የፖለቲካ ቀውስን ከመፍታት አንጻር ዓለም ገና ደካማ መሆኗን እንመን! እንማር!

E-mail Print PDF

የሰው ልጅ አይፎን፣ ካዲላክ፣ ሌክሰስ፣ ቶዮታ፣ ካኖን፣ ኒኮን፣ ናሳ፣ የመሳሰሉትን ቴሌፎኖች፣ መኪኖች፣ ካሜራዎችና የጠፈር ምርምሮች አሳክቶ ሲታይ ዓለምን የተቆጣጠራት ይመስል ነበር፡፡

Read more...

በባንኮች ያለው የዶላር ክምችት አሉታ ወይስ አዎንታ?

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

አምናና ካቻምና የዶላር እጥረት አለ እያለ ሁሉም ያማርር ነበር፡፡ መንግሥትም፣ ባንኮችም፣ ኢምፖርተሮችም በዚሁ ምክንያትም ኤል.ሲ. ለመክፈት አስቸጋሪ ሆኖባቸው ነበር፡፡

Read more...

በሪል ስቴት ችግር ዙርያ፡- አለመቅደሙና መዘግየቱ ስህተት ቢሆንም፣ ተወያይቶና ተግባብቶ መፍታቱ ግን ያስመሰግናል

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ከሪል ስቴት መሬት አወሳሰድ፣ ካርታ አዘዋወር፣ አሻሻጥና አለመገንባት ወዘተ. ጋራ በተያያዘ፣ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ጀምሮ በባለሀብቶቹ ላይ የውግዘት፣ ከአገር ውጭ እንዳይጓዙ የማገድ፣ ክስ የመመሥረትና ፍርድ ቤት የማቅረብ እንቅስቃሴ ይታይ ነበር፡፡

Read more...

‹‹ሠርቶ ማሳያ›› ወይስ ‹‹ሰርቆ ማሳያ››?!

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

ለልማት የሚጠቅሙ ፖሊሲዎች መንደፍ የመንግሥት ግዴታዊ ተግባር ቢሆንም፣ ፖሊሲዎችን መንደፍ ብቻ በቂ አይሆንም፡፡

Read more...

የኢትዮጵያ ሕዝብን

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

- ሕግ አክብረን
- ከሙስና ነፃ ሆነን
- ሳናዳላ
- ሳንፈራ
- ሳንታክት
እያገለገልን ነን የምትሉ ባለሥልጣናት እጃችሁን አውጡ!

Read more...

Page 1 of 15

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »