አዲስ ዓመት ሲመጣ መልካም መመኘት የተለመደ ቢሆንም፣ አዲስ መጪን ዓመት የፍትሕ፣ የሰብዓዊ መብት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የሰላም፣ የዴሞክራሲና የልማት ዓመት ያደርግልን ብለን ስንመኝ ግን ተራ ምኞት ሳይሆን፤ መማፀንም ጭምር ነው፡፡
ርዕስ አንቀጽ - Editorial
የፍትሕ፣ የሰብዓዊ መብት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የሰላም፣ የፀረ ሙስና፣ የዴሞክራሲና የልማት ዓመት ያድርግልን!
በአስተሳሰባቸው ላይ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የማያመጡ ሰዎች በኅብረተሰቡ ላይ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ሊያመጡ አይችሉም! !
ኢትዮጵያ፣ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ትፈልጋለች? ያስፈልጋታልን? የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ይናፍቃልን? መልሱ ግልጽና ግልጽ በሆነ መንገድ ‹‹አዎን›› ነው፡፡ ያውም በአስቸኳይ!
ብዥታን፣ ስጋትንና ጥርጣሬን ለማስወገድ፡- እንነጋገር! እንደማመጥ!
በሕዝብና በመንግሥት መካከል መነጋገርና መደማመጥ ካለ፣ ከባድ ችግርም ይቀላል፤ ይቃለላል፤ ይፈታል፡፡ ብዥታና ስጋት፣ ጥርጣሬም አያስከትልም፡፡
የውስጥም የውጭም ኢንቨስትመንትን እናበረታታ!!
ከፍተኛ የልማት እቅድ አቅደናል፡፡ ይህም ከፍተኛ ኢንቨስትመንትን የሚጠይቅ ነው፡፡ የመንግሥትና የግል፣ የውጭና የውስጥ ከፍተኛ ኢንቨስትመንትን ይጠይቃል ማለት ነው፡፡
ማኛዎች
ሕገ መንግሥታችንም፣ ሌሎች ሕጎቻችንም በማያወላውል ሁኔታ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እኩል ናቸው፤ ብለው የሚያረጋግጡና ያረጋገጡ ናቸው፡፡
ጠንካራነትንም ብልህነትንም ከሚጠይቅ የውጭ ግንኙነት ወቅት ላይ እንገኛለን
በአሁኑ ጊዜ ያለው የአካባቢያችን ሁኔታ ለኢትዮጵያ አመቺ አይደለም፡፡ በአገራችን ላይ አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ ሁኔታዎች እየተስተዋሉ ናቸው፡፡
የግምገማው ውጤት የሚያረካን በሐቀኞች ‹‹አሸናፊነት›› እንጂ፤ በ‹‹እኩል ለእኩል›› ውጤት አይደለም
ግምገማዎች፣ እውነት በተፈለገው ጥልቀትና ስፋት፣ ጥንካሬም ተካሂደው እየተጠበቀ ያለውን ለውጥ ሊያስከትሉ ይችላሉን? ‹‹አዎን›› እንድንል የሚያደርጉ አዎንታዊ እንቅስቃሴዎች አሉ፡፡
ተፈላጊው ኔትዎርኪንግ እየተዳከመ የማይፈለገው ኔትዎርኪንግ እየተጠናከረ ነው
ዘመኑ የኔትዎርኪንግ ዘመን ነው፡፡ ሰው ከሰው፣ ድርጅት ከድርጅት የሚገናኙት የኔትዎርኪንግን ዘዴ በመፍጠር ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ የኢንተርኔት ኔትዎርኪንግ የትምህርትም፣ የኢንቨስትመንትም፣ የንግድም፣ የመዝናኛም፣ የመረጃም ማሰራጫ ዓይነተኛ መሣርያ ሆኗል፡፡ ኮሚዩኒኬሽን ማለት ኔትዎርኪንግ ማለት ሆኗል፡፡
ግምገማው እንዳይደፈጠጥ እንጂ እቅዱስ አልተለጠጠም
ኢሕአዴግ የአምስት ዓመት የእድገትና የለውጥ እቅዱን ይፋ አድርጓል፡፡ ሕዝቡም እየተወያየበት ነው፡፡ አነጋጋሪም ሆኗል፡፡
ይህ የኢትዮጵያ የመጪው አምስት ዓመታት የለውጥና የእድገት እቅድ፣ የአገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት አካሄድ እጥፍ ለማድረግ አቅዷል፡፡ በየዓመቱ 14. 9 ከመቶ እድገት ይኖራል ብሎ ይጠብቃል፡፡
በኢትዮጵያዊነታችን ቀና፣ ኮራ እንድንል አድርጉን እንጂ!
የሰው ልጅ መንፈሱ ጠንካራ ሆኖ፣ በአገሩ ኮርቶና በማንነቱም ተማምኖ አንገቱን ቀና አድርጎ የሚሄደው በሚያገኘው ማቴሪያላዊ ጥቅማ ጥቅም አይደለም፡፡
More Articles...
Page 7 of 15


