Saturday, May 25th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ርዕስ አንቀጽ - Editorial

የኮንስትራክሽን ዘርፉ ድረሱልኝ እያለ ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ኢሕአዴግ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ትልቅ እምርታ አሳይቷል ከሚባሉት የልማት ዘርፎች አንዱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ነው፡፡

Read more...

ታሪክ እንሥራ!!

E-mail Print PDF
User Rating: / 6
PoorBest 

በዓለም ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ ተንሠራፍቷል ሲባል፣ እኛ በኢኮኖሚው ዘርፍ ታሪክ ለመሥራት የሚያስቸግረን ሊመስል ይችላል፡፡ ከፈለግን ግን በኢኮኖሚው ዘርፍ ታሪክ መሥራት እንችላለን፡፡

Read more...

በዓባይ ወንዝ ጉዳይ የኢትዮጵያና ሌሎች ፈራሚ አገሮች አቋም ትክክል ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 10
PoorBest 

የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ አገሮች የውኃ ሚኒስትሮች ምክር ቤት አስራ ስምንተኛ መደበኛ ስብሰባ ትናንት ቅዳሜና ዛሬም እሁድ በዚሁ በአዲስ አበባ ከተማችን እየተካሄደ ነው፡፡

Read more...

ምርጫም... ዋንጫም... አቅጣጫም!

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ምርጫው በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ ይካሄድ ይሆን ወይ? ማንስ ያሸንፍ ይሆን? ማን ስንት ወንበር ያገኛል? ወዘተ. እያልን ከምርጫው ዋዜማ እስከ ምርጫው ማግስት ደረስን፡፡ ውጤቱን ሰማን፣ ወደ ዋንጫ ተሸጋገርን፤ የምርጫ አጀንዳ በዋንጫ አጀንዳ ተተካ፡፡

Read more...

ጠንካራ ዲፕሎማቶችና ኤምባሲዎች ያስፈልጋሉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

Cartoonመንግሥት ዘወትር በደካማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራው እንደተወቀሰ ነው፡፡ መከላከል አይችልም ከሚል ብቻ ሳይሆን፣ የሠራውን ጥሩና አዎንታዊ ሥራንም ማስተጋባት አይችልም ከሚል ነው፡፡

Read more...

ራሳችንን አናታልል! ኢትዮጵያዊ ጠባያችንን እንመርምር

E-mail Print PDF
User Rating: / 6
PoorBest 

እኛ ኢትዮጵያውያን ለረዥም ጊዜ ራሳችን ለራሳችን ያስቀመጥናቸው የጠባያችንና የማንነታችን መለያዎችና መመዘኛዎች አሉን፡፡ እነርሱንም የምንኮራባቸውና የምንመካባቸው፣ ልዩም የሚያደርጉን ናቸው እያልን ስናወራቸውም ኖረናል፡፡

Read more...

የሌላውን እግር ኳስ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በራሳችን እግር ኳስ የምንደነቅ እንሁን

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

 

Cartoonእነ እትዬ ስርጉት፣ እነ እትዬ ቦሰና፣ እነ እትዬ ሓጎሳ እንዲሁም ሌሎች እናቶች ልክ እንደ ልጆቻቸው፣ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ በደቡብ አፍሪካ መጀመርን በታላቅ ደስታ እየተከታተሉት ይገኛሉ፡፡ በታላቅ ጉጉትም ሲጠብቁት የቆየ ነውና፡፡

Read more...

አዲስ የፖለቲካ ሒደትና ሕይወት ያስፈልገናል!

E-mail Print PDF
User Rating: / 6
PoorBest 

ብዙ ለውጦችን ከሁሉም አቅጣጫ እየጠበቅን ነው፡፡ ከለውጦቹ አንዱ የፖለቲካ ሕይወታችንና ሒደታችን ለውጥ መሆን አለበት፡፡

Read more...

ለተሰጠው ተስፋ፡- ተግባር! ተግባር! ተግባር!

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

Cartoonጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ በምርጫው ዋዜማ ለሕዝብ ያደረጉት ንግግር ተስፋ የሚሰጥና ሕዝብን "ተግባር ላይ ውሎ ያሳየን" ወደሚል ፀሎትና ምኞት ያሸጋገረ ነው፡፡

Read more...

ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፡- ከአክሳሪ የፖለቲካ ኢንቨስትመንትና ቀብድ ይጠንቀቁ

E-mail Print PDF
User Rating: / 8
PoorBest 

የምርጫው ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስለምርጫው ሒደትና ውጤት አስተያየታቸውንና አቋማቸውን ገልፀዋል፣ እየገለፁም ናቸው፡፡

Read more...

Page 9 of 15