ሕዝቡም - "አለቃነቱን" ያረጋግጥ!!
ምርጫው ከተጠናቀቀ እነሆ ዛሬ አንድ ሳምንት ሆነው፡፡ ከእሁድ እስከ እሁድ፡፡ የምርጫ ቦርዱም ጊዜያዊ ውጤቱን አሳውቋል፡፡ ኢሕአዴግ ከ98 ከመቶ በላይ መቀመጫ እንዳገኘ ገል..ል፡፡
ርዕስ አንቀጽ - Editorial
መሪዎች ቃላቸውን ያክብሩ - የሕዝብ አገልጋይነታቸውን ያስመስክሩ
አሁንም ሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ ብቻ!!
ሲጠበቅ የነበረው የምርጫ ቀን አለፈ፡፡ ሕዝብ መርጧል፡፡ መምረጥ ከሚችለው 32 ሚሊዮን ሕዝብ 90 በመቶ ድምፁን ሰጥቷል፡፡ በአጠቃላይ ሲታይ ሒደቱ ሰላማዊና የተረጋጋ ነበር፡፡
ዛሬ የምርጫ ቀን ነው
ሕዝብም ወሳኝነቱን ያሳይ! - ፓርቲዎችም ለሕዝብ ውሳኔ ይገዙ!
ሲጠበቅ የነበረው የምርጫ ቀን እነሆ ዛሬ ነው፡፡ የላቀ ታሪክ የምናስመዘግብበት ቀን ነው፡፡ እንዳያመልጠን እንጠቀምበት፡፡ ካመለጠንና ካልተጠቀምንበት ታሪክ ከመስራት ይልቅ በታሪክ የምንጠየቅበት ቀን ይሆናልና፡፡
የውስጡን ብቻ እያየን የውጪውን እንዳንረሳ!
በ1997 ዓ.ም የነበረው የድኅረ ምርጫ ሁኔታ፣ የሰላምና መረጋጋትን አጀንዳ በአሁኑ ጊዜ ቅድሚያ እንዲይዝ አድርጎታል፡፡ ሕዝብም፣ መንግሥትም፣ ፓርቲዎችም ያ ረብሻና ኹከት እንዳይደገም ይፈልጋሉ፡፡ በሚገልጹት ሐሳብም በልዩ ትኩረት እያስተጋቡት ናቸው፡፡
ኢትዮጵያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች በላይ ናት!
ሕገ መንግሥታችን በአስቀመጠው መብት መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቋቁመዋል፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚደረገው ምርጫም ገዢው ፓርቲም ሆነ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የ"እኔን ምረጡ" ቅስቀሳና እንቅስቃሴ እያደረጉ ናቸው፡፡
የፕሬስ ነፃነት ማለት ከፃፉ በኋላም በነፃነት መኖር ማለት ነው!!
እስከትጽፍና እስክታሰራጭ ዝም ተብለህ ከጻፍክና ካሰራጨህ በኋላ ስቃይና መከራ የሚደርስብህ ከሆነ፣ በደልና መንገላታት የሚፈጸምብህ ከሆነ፣ የጥቃት ዒላማ የምትሆን ከሆነ፣ የፕሬስ ነጻነት የለም ማለት ነው፡፡
የሕዝብ የማወቅ መብትን እናክብር፣ እናስከብር!
ሥልጣን የሕዝብ ነው የምንል ከሆነ፣ ካለ ሕዝባዊ ተሳትፎ ግቡን የሚመታ ነገር የለም የምንል ከሆነ፣ የሕገ መንግሥታችን አንቀፅ 29 የምናምንበትና መስዋዕትነት እንከፍልበታለን የምንል ከሆነ፣ የሕዝብን የማወቅ መብት ማመንና መተግበር የግድ ይላል፡፡
የፖለቲካ ግሽበት በተቃዋሚዎች ጎራ
ስለአንዳንድ ግለሰብ ተቃዋሚዎችና ስለአንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስናወራ "አረ እኔ ጥሩ ነኝ፤ ግሽበት የለብኝም፤" የሚል መልስ ሊሰጠን ይችላል፡፡
ኢትዮጵያን ከማፍያ ቡድን ይጠብቃት!
መንግሥታችን የማፍያ መንግሥት አይደለም፤ መንግሥትን ለጥማታቸው፣ ለጥቅማቸው፣ ለስስታቸውና ለሕልማቸው መጠቀሚያ ለማድረግ የሚንቀሳቀሱ ማፊያዎች ግን ተፈጥረዋል፡፡
More Articles...
Page 10 of 15



ምርጫው አንድ ሳምንት ቀረው፡፡ አገራችን ከአንድ ሳምንት በኋላ ምን ትመስል ይሆን?