Wednesday, May 22nd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ከአዲስ ተሿሚዎች አዲስ ሕዝባዊ መንፈስ እንጠብቃለን

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

የገዢው ፓርቲ አባል ድርጅቶች የድርጅቶቻቸውን አመራሮች ሹም ሽር አጠናቀዋል፡፡ ክልሎችም የአስተዳደር መሪዎችን ሹመትና ምደባ እያጠናቀቁ ናቸው፡፡

Read more...

ተቃዋሚ ፓርቲዎችም አስቸኳይ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያስፈልጋቸዋል!!

E-mail Print PDF
User Rating: / 10
PoorBest 

ስለ አገራችን ዕድገት በምናስብበት ጊዜ ገዢው ፓርቲ ወይም መንግሥት ምን እያደረገና እያሳካ ነው ብለን ብቻ ማሰብ ተገቢ አይሆንም፡፡ ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት፡፡

Read more...

ዝምታ ወርቅ አይደለም! መደማመጥ ግን ወርቅ ነው!

E-mail Print PDF
User Rating: / 9
PoorBest 

የተወለድንበትም፣ ያደግንበትም፣ የምንኖርበትም አባባል፣ ‹‹ዝምታ ወርቅ ነው›› የሚል ነው፡፡ ዝም የሚል፣ የማይናገርና የማይቃወም ሰው አዋቂ፣ ጠባይ ያለው፣ ትዕግስተኛ፣ አስተዋይ፣ ምራቁን የዋጠና ሁሉንም ነገር ለፈጣሪው የሚተው እየተባለ ሲወደስ፤ በአንጻሩ ደግሞ የሚናገር፣ የሚቃወም፣ ትክክል አይደለም የሚልና አልስማማም የሚል ደግሞ ነገረኛ፣ እልኸኛ፣ ለፍላፊ፣ ጯሂ፣ አዋቂ ነኝ ባይ፣ እንጣጥ እንጣጥ የሚል፣ ሰውን የሚንቅ፣ ነገረኛ፣ ጉረኛ እየተባለ ዘወትር ሲወቀስና ሲወገዝ እንሰማለን፡፡

Read more...

ኧረ . . . እንነጋገር!

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

‹‹መወያየት መልካም›› የሚለው የተለመደ አባባል፣ አስቀድሞ ውይይት ከተደረገና መነጋገር ካለ አለመግባባት ሳይኖር ሥራ ሊካሄድ ይችላል፤ ውጤትም ይገኝበታል ለማለት የምንጠቀምበት አገላለጽ ነው፡፡

Read more...

የተሳካው ይጠናከር! ያልተጠናቀቀው ይጠናቀቅ!

E-mail Print PDF

ኢሕአዴግ በአዳማ ከተማ ሲያካሄድ የነበረውን ስምንተኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን አጠናቋል፡፡ ድርጅቱን የሚመሩ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር፣ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትና የምክር ቤት አባላትንም አስመርጧል፡፡

Read more...

አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለማሸነፍ ውስጥን በቅንነት መፈተሽ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

ከዛሬው ዕለት ጀምሮ ኢሕአዴግ በአዳማ ከተማ ስምንተኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ካለፉት ጉባዔዎች የሚለየው ነገር አለ ወይ? ልዩ ትኩረት ያስፈልገዋል ወይ? ጉባዔ፣ ጉባዔ ነው?

Read more...

የፍትሕ፣ የሰብዓዊ መብት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የሰላም፣ የፀረ ሙስና፣ የዴሞክራሲና የልማት ዓመት ያድርግልን!

E-mail Print PDF

አዲስ ዓመት ሲመጣ መልካም መመኘት የተለመደ ቢሆንም፣ አዲስ መጪን ዓመት የፍትሕ፣ የሰብዓዊ መብት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የሰላም፣ የዴሞክራሲና የልማት ዓመት ያደርግልን ብለን ስንመኝ ግን ተራ ምኞት ሳይሆን፤ መማፀንም ጭምር ነው፡፡

Read more...

በአስተሳሰባቸው ላይ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የማያመጡ ሰዎች በኅብረተሰቡ ላይ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ሊያመጡ አይችሉም! !

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ኢትዮጵያ፣ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ትፈልጋለች? ያስፈልጋታልን? የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ይናፍቃልን? መልሱ ግልጽና ግልጽ በሆነ መንገድ ‹‹አዎን›› ነው፡፡ ያውም በአስቸኳይ!

Read more...

ብዥታን፣ ስጋትንና ጥርጣሬን ለማስወገድ፡- እንነጋገር! እንደማመጥ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

በሕዝብና በመንግሥት መካከል መነጋገርና መደማመጥ ካለ፣ ከባድ ችግርም ይቀላል፤ ይቃለላል፤ ይፈታል፡፡ ብዥታና ስጋት፣ ጥርጣሬም አያስከትልም፡፡

Read more...

Page 7 of 17