- ‹‹በሦስት ምስክሮች ምክንያት አይጥ ዝሆን ነሽ ተብሎ ተፈረደባት››
ዝሆኖች እንዲታሰሩና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ በደረሳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረትም ፖሊሶች ዝሆኖችን ማሰር ጀመሩ፡፡ ዝሆኖች ሲታሰሩ በዝሆኖች እግር ሥር ተደናግጣ ስትሽሎኮሎክ የነበረችው አይጥም፣ ከዝሆኖቹ ጋር አብራ ታሰረች፡፡
- ‹‹በሦስት ምስክሮች ምክንያት አይጥ ዝሆን ነሽ ተብሎ ተፈረደባት››
ዝሆኖች እንዲታሰሩና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ በደረሳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረትም ፖሊሶች ዝሆኖችን ማሰር ጀመሩ፡፡ ዝሆኖች ሲታሰሩ በዝሆኖች እግር ሥር ተደናግጣ ስትሽሎኮሎክ የነበረችው አይጥም፣ ከዝሆኖቹ ጋር አብራ ታሰረች፡፡
በጦርነት እጅግ አስገራሚና አኩሪ ታሪክ አስመዝግበናል፡፡ ታሪክ ሠርተናል፡፡ ሐውልት አቁመናል፡፡ ጀግኖች መሆናችንን፣ የቅኝ አገዛዝን የምንቃወምና ለነፃነታችን ቀናኒ መሆናችንን የሚያሳይ ሐውልት ተክለናል፡፡
ሕጎች፣ መመርያዎችና ደንቦች የመኖራቸው አንዱና ትልቁ አስፈላጊነት፣ ነገሮች በዘፈቀደና እንደአጋጣሚ ከመሥራትና ከመፈጸም ይልቅ ለሁሉም ሰዎችና አካላት ጉዳዮች መቀበያ፣ መመርያና መወሰኛው ዘዴው ወጥነትና ተጠያቂነት እንዲኖረው ለማድረግም፣ ለማስቻልም ነው፡፡
ለልማት የሚጠቅሙ ፖሊሲዎች መንደፍ የመንግሥት ግዴታዊ ተግባር ቢሆንም፣ ፖሊሲዎችን መንደፍ ብቻ በቂ አይሆንም፡፡
Page 1 of 17