አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ
አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረ ማርያም ከተከታተሉ በኋላ ስኮላርሺፕ አግኝተው ፈረንሳይ አገር በመሄድ ሎው ፋካልቲ ኦፍ ፕሬስ በዓለም አቀፍ ሕግ አልኤልቢ እና ዶክትሬት አግኝተዋል፡፡
አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ
አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረ ማርያም ከተከታተሉ በኋላ ስኮላርሺፕ አግኝተው ፈረንሳይ አገር በመሄድ ሎው ፋካልቲ ኦፍ ፕሬስ በዓለም አቀፍ ሕግ አልኤልቢ እና ዶክትሬት አግኝተዋል፡፡
በኃይሌ ሙሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ትናንት በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የመንግሥታቸውን የስምነት ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት፣ በበርካታ የአገሪቱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡ ቢሆንም፣ በዕለቱ የአብዛኛዎቹን የፓርላማ አባላት ትኩረት የሳበው ጉዳይ ግን ሰሞኑን ለሕዝብ ይፋ የሆነው የዓባይ ግድብ ግንባታና ከግንባታው ጋር ተያይዞ የሚነሳው ስጋት ነበር፡፡
በመለስ ዓለም
ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እደግመዋለሁ በገባር ወንዞች ላይ ሳይሆን በራሱ በዓባይ ወንዝ ላይ በ80 ቢሊዮን ብር ግድብ ልትገነባ ነው የሚለው ሰበር ዜና ከተበሰረና ኢትዮጵያውያንም የዜግነት ድርሻቸውን ይወጡ የሚል ደውል ከተሰማ በኋላ አናታቸውን የተመቱ ያህል የነዘራቸው ግብፆች ናቸው፡፡
በየማነ ናግሽ
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ በኤርትራ መንግሥት ላይ የአቋም ለውጥ ማድረጉ የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች ትኩረት የሳበ ጉዳይ ሆኖ ነበር፡፡
በየማነ ናግሽ
በቅኝ ግዛት ስር ያልወደቀችው ኢትዮጵያ ሌሎች የአፍሪካ አገሮችም ከቅኝ ግዛት እንዲወጡ ያደረገችው አስተዋጽኦ ሁሌም በምሳሌነት የሚነሳ ነው፡፡
በፖለቲካ ትግል ውስጥ የዕድሜያቸውን ሦስት አራተኛ የሚሆነውን ጊዜ እንዳሳለፉ የሚናገሩትና ከመጋቢት 11 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ለአራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩት የነበረውን ሥልጣናቸውን ለተተኪው ተሿሚ ያስረከቡትን የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌውን ሰሞኑን ከፍተኛ የሕትመት ዋጋ ጭማሪ መደረጉን በሚመለከትና በፕሬስ ዙርያ ያላቸውን ሐሳብ በሚመለከት ታምሩ ጽጌ አነጋግሯቸዋል፡፡
Page 1 of 24