በዳዊት ታዬና በኃይሌ ሙሉ
መንግሥት ያዘጋጀው የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ረቂቅ አዋጁ በፕሮቪደንት ፈንድ ታቅፈው ላልነበረ የግል ድርጅት ሠራተኞች ዋስትና እንደሚሰጥ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይገልጻል፡፡
በዳዊት ታዬና በኃይሌ ሙሉ
መንግሥት ያዘጋጀው የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ረቂቅ አዋጁ በፕሮቪደንት ፈንድ ታቅፈው ላልነበረ የግል ድርጅት ሠራተኞች ዋስትና እንደሚሰጥ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይገልጻል፡፡
ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የግል ድርጅቶች የጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ ከተቃዋሚ ፓርቲ ብቸኛው የፓርላማ አባል ከሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ጋር ባለፈው ሳምንት እትማችን ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡


በጋዜጣው ሪፖርተር
አሽራፍ የተሰኘው የሱዳን የግብርናና የኢንዱስትሪ ኩባንያዎች ግሩፕ በባህርዳር ከተማ አንድ ቢሊዮን ብር ኢንቨስት አድርጐ ያስገነባቸው ሰባት ፋብሪካዎች ባለፈው ሰኞ ተመረቁ፡፡
በዳዊት ታዬና በአስራት ሥዩም
ባለፉት ሁለት ዓመታት ከባንኮች ብድር ለማግኘት ተደጋጋሚ ምልልሶችን ሲያደርጉ ከነበሩ ብድር ጠያቂዎች መካከል አንዱ አቶ ወንድወሰን በላይ ናቸው፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ሕንፃ በመገንባት ላይ የነበሩት አቶ ወንድወሰን ግንባታውን ሲጀምሩ ተስፋ አድርገው የነበሩት የባንክ ብድር ነው፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ40 ሚሊዮን ዶላር ብድር መፍቀዱ ተገለጸ፡፡
‹‹የአገሪቱን ምድር የረገጠ ማንኛውም ዕቃ ቀረጥ ይከፈልበታል›› ገቢናዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
‹‹በስንፍናችን ለሚወረስብን ዕቃ ጅቡቲዎችን መውቀስ አይገባም›› የማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን
በብርሃኑ ፈቃደ
በጅቡቲ ወደብ ስድስት ወርና ከዚያ በላይ የቆዩ ዕቃዎችን መልሶ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት በተደረገው ስምምነት መሠረት ተሽከርካሪዎችና የተለያዩ ዕቃዎች በብትንም በኮንቴነርም ሆነው መግባት ጀምረዋል፡፡
Page 1 of 53