ክቡር ሚኒስትር
(ክቡር ሚኒስትሩ ሃይማኖትንም ባሕልንም ያከብራሉ፡፡ ጎረቤት ተሰባስቦ በሰፈር ደመራ ሲያቀጣጥል፣ ሲስቅና ሲጫወት እሳቸውም አብረው ናቸው፡፡ ከማያውቋችው የጎረቤት ሰዎች ጋር ለመተዋወቅም ተጠቅመውበታል፡፡ ፖለቲካ እየተቀላቀለ ቢያስቸግራቸውም)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(የአዳማው የኢሕአዴግ ስምንተኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ አሁን የሻይ ዕረፍት ላይ ናቸው፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ ቡና ይዘው ሌላውን ኃላፊና እንግዳ በትዝብት እየቃኙ እያሉ አንዱ መጣና አቋረጣቸው)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አስቸኳይም ትልቅም ስብሰባ መሳተፍ ቢገባቸውም፣ ላለፉት አሥራ ስምንት ዓመታት ልጆቻቸውን እንደ እናት ሆና ያሳደገች ሞግዚት በድንገት ስለታመመች፤ የፕሮቶኮል አንጃ ግራንጃ ደንታ ሳይሰጣቸው ከሾፌራቸው ጋር ሆነው በሽተኛዋን ወደ ሆስፒታል ወሰድዋት፡፡ እዛው ሆስፒታል ውስጥ ድንገተኛ ክፍል ውስጥ ናቸው)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አጠቃላዩ የኢሕአዴግ ጉባዔ ገና ቢሆንም በአባል ድርጅቶች ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግምገማ ክቡር ሚኒስትሩን አልጣማቸውም፡፡ ስጋታቸው በቀጣይ ላይሾሙ እንደሚችሉ ከወዲሁ ጠቋሚ መረጃ ማግኘታቸው አይደለም፡፡ ባይሾሙስ ነፃ ሆነው መኖር ይችላሉ ወይ የሚለው ነው፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አዲሱን ዓመት በጋራ ለማክበር የክቡር ሚኒስትሩ ቤተሰብ ከክልሎችም፣ ከአሜሪካም፣ ከአውሮፓም፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና ከአፍሪካም ተሰባስበዋል፡፡ ዘመድ አዝማዱ ሁላ ከእሳቸው ቤት አርፏል፡፡ ዓውደ ዓመቱ አሥር ቀን ቢቀረውም የዛሬው የእራት ግብዣ ራሱ አውደ ዓመት አስመስሎታል)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አዲሱን ዓመት በጋራ ለማክበር የክቡር ሚኒስትሩ ቤተሰብ ከክልሎችም፣ ከአሜሪካም፣ ከአውሮፓም፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና ከአፍሪካም ተሰባስበዋል፡፡ ዘመድ አዝማዱ ሁላ ከእሳቸው ቤት አርፏል፡፡ ዓውደ ዓመቱ አሥር ቀን ቢቀረውም የዛሬው የእራት ግብዣ ራሱ አውደ ዓመት አስመስሎታል)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(ከውጭ ከመጣው የዱሮ ጓደኛቸው ጋር ሆነው በጧት ቢሮ ለመግባት ከቤት ቢወጡም፣ ከውጭ እንግዳ ስለሚገባ የቦሌው ዋናው መንገድ ተዘጋግቷል፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
በገዛ ፈቃዳቸው ከሥልጣንና ኃላፊነታቸው ለመገለል ካመለከቱት የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት አንዱ ክቡር ሚኒስትር ናቸው፡፡ ግምገማው ቶሎ ተካሂዶ፣ ሹም ሽር ተደርጎ ለማየትም በጉጉት እንጂ በፍርሃት የሚጠባበቁ አይደሉም፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አዲሱ ፓርላማና አዲሱ የሚኒስትሮች ካቢኔ ከመቋቋሙ በፊት ኢሕአዴግ በያዘው እቅድ መሠረት ከላይ እስከታች በሁሉም አካባቢ ግምገማ እያካሄደ ነው፡፡
Read more...
Page 4 of 9


