መከባበር ለዲያስፖራው
ኢትዮጲካ በሚባለው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪነቱን ካደረገ ወዳጄ ጋር ስለ አገር ቤት እያወጋን ነበር፡፡ ስለ ፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው፣ ቤተሰብና መሰል ጉዳዮች ላይ ሐሳብ እየተለዋወጥን የአገር ቤቱን ቃናና ጣዕም የሚያስታውሰንን ማዕድ እየተቃመስን ወጋችንን ቀጥለናል፡፡
በዓል በዲያስፖራው መንደር
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያውያንን የበዓል ቀናት በአቆጣጠር ልዩነት የተነሳ በዕለቱ ለማክበር አይችሉም፡፡ ሆኖም ግን የበዓል ቀኑ ቢያልፍም በዓሉ በዋለበት ሣምንት ያለውን ቀጣይ እሁድ በዓል አድርጎ የማክበሩ ባህል በአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የተለመደ ነው፡፡
‹‹ሁልጊዜ የሚያምረኝ ከተማ ይህ ነው››
(በምሕረት ሞገስ)
ከባለቤታቸው ጋር በመሆን ትውልድ አገራቸው ኢትዮጵያ ለመመለስ የወሰኑት የዛሬ ስምንት ዓመት ነው፡፡ ውጭ የተወለዱት ልጆቻቸውም የኢትዮጵያዊነት ባህላቸውንና ቋንቋቸውን ማወቅ እንዳለባቸው አምነውበት ነበር፡፡
ዲያስፖራው የመረጃ ክፍተት አለበት
(በምሕረት ሞገስ)
ኢትዮጵያ ገብተው ንብረት ለማፍራትና ለመሥራት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከቤተሰብ ወይም ከጓደኛ ባለፈ መረጃ የሚያገኙበት የተጠናከረ መረብ የለም፡፡
‹‹እንደ ኮሌጅ ተማሪ እየተለማመድኩ ነው››
‹‹አባቴ ደጃዝማች አእምሮ ሥላሴ አበበ የቀድሞው የገሞ ጎፋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ በነበሩበት ወቅት ለአርባ ምንጭ ከተማ ያደርጉ የነበረው የመሠረተ ልማት እንቅስቃሴ እኔ ዛሬ ለአገሬ ለምሠራው ሥራ መነሻና ጥንካሬ ሆኖኛል፡፡
‹‹ወጣት ዲያስፖራዎች እንደ እስራኤላውያኑ የሚሆኑበት ጊዜ አሁን ነው፤ እናሳትፋቸው›› አቶ አክሎግ ገ/ማርያም
(በምሕረት ሞገስ)
‹‹እስራኤላውያን በምንም አይነት ጉዳይ ተጠያቂ ሲሆኑና ጥቅማቸው ሲነካ ሆ! ብለው የሚነሱ ዲያስፖራዎች አሉዋቸው፡፡ መቶ በመቶ እንኳን ጥፋተኛ ሆነው ቢገኙ በየአገሩ በስልጣን ላይ ያሉ ዜጎቻቸው ይከላከላሉ፡፡
ዲያስፖራዎችን በአቅም ግንባታው ለማሳተፍ በአሜሪካ ውይይት ተደረገ
- ምሁራኑ የእውቀት ሽግግር ለማድረግ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል
(በምሕረት ሞገስ)
ምሁራን ዲያስፖራዎች በአቅም ግንባታና በእውቀት ሽግግር ዙርያ እንዲሳተፉ ከምሁራኑ ጋር በአሜሪካ ውይይት ማድረጉን የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማስተባበርያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የዲያስፖራውን ተሳትፎ ለማስቀጠል
(በታደሰ ገብረ ማርያም)
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አገራቸው ገብተው በልማቱ በስፋት እንዳይንቀሳቀሱ ከሚያደርጓቸው ምክንያቶች አንዱ ከትውልድ አገራቸው ገብተው እንዴት ማልማት እንደሚችሉ የተሟላ መረጃ አለማግኘታቸው ነው፡፡
"ትምህርትን ከማስፋፋት ወደ ጥራት የምንመጣበት ጊዜ አሁን ነው"
(በምሕረት ሞገስ)
"በደርግ ጊዜ በሱዳን አድርጋ የወጣች ልጅ እንደነገረችኝ በጫካ ውስጥ ሲሄዱ በውኃ ጥም ተሰቃይተው ነበር፡፡ ያገኙትን የኩሬ ውኃም ጠጥተዋል፡፡
Page 4 of 8


