Saturday, May 25th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

‹‹ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሚሌኒየም ግድቡን በተመለከተ ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ መወትወት አለበት››

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

 

አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

በምሕረት ሞገስ

ኢትዮጵያ ዓባይን ተከትላ በምታደርገው የሐይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ግንባታም ሆነ ተያያዥ የሆኑ ልማቶች ዓለማቀፍ ዕርዳታ እንዳይገኝ በግብፅም ሆነ ከግብፅ ውጭ የሚኖሩ ግብፃውያን ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ ለማሳመን በሚያደርጉት ውትወታ የታወቁና ባብዛኛወም የሚሳካላቸው ናቸው፡፡

Read more...

‹‹በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ እንቁ ሊባል የሚችል የአገር ሀብት ነው›› አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሜሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው፡፡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን እንዲሁም ከ1985 ዓ.ም. ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ ደረጃዎች የሠሩ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 12 ዓመት ያህሉን በስዊድንና በአሜሪካ በተለይም በዋሽንግተንና ሎስአንጀለስ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች አገልግለዋል፡፡

Read more...

የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር የሚተጉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

በጋዜጣው ሪፖርተር

በኢትዮጵያ የጤናውን ዘርፍ ለማሻሻል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በእነሱው የተመሠረቱ ድርጅቶች እያደረጉ ያለው ድጋፍ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡

Read more...

በመጨረሻም . . .

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በምሕረት ሞገስ

የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለዲያስፖራው የቦንድ ሽያጭ ማቅረቡን በተመለከተ በካርታ ሥራዎች ኤጀንሲ አዳራሽ መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡

Read more...

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሕክምና ባለሙያ ከኬንታኪ ገዢ የክብር ሽልማት አገኙ

E-mail Print PDF

በጋዜጣው ሪፖርተር

ትውልደ ኢትዮጵያዊውና የ‹‹ፒፕል ቱ ፒፕል›› መሥራች ዶክተር እናውጋው ማሐሪ ስላደረጉት ሰብዓዊ አገልግሎት ከኬንታኪው ገዢ ስቲቨን ኤል በሸሂር የክብር ሽልማት አገኙ፡፡

Read more...

የታክሱ ነገር

E-mail Print PDF

 

በምሕረት ሞገስ

“ኅብረተሰቡ አንዳንድ ጊዜ ስብሰባ ሲጠራ አለመሔድ፣ ስለጉዳዩ አለመጠየቅ ይታይበታል፡፡ ችግር ሲመጣ ደግሞ ጩኸቱን ያሰማል፡፡ ለምሳሌ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ስብሰባ ይጠራል፡፡

Read more...

ክፍለ አኅጉራዊ የካንሰር ሕክምና ማዕከል በኢትዮጵያ ይገነባል

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

በምሕረት ሞገስ

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር (ኢንሃፓ) ክፍለ አኅጉራዊ የካንሰር ሕክምና ማዕከል ለማቋቋም በጀመረው እንቅስቃሴ መሠረት ማዕከሉን በኢትዮጵያ ለመገንባት ከስምምነት ተደረሰ፡፡

Read more...

ዲያስፖራው ዕውቀቱን የሚያካፍልበት አካሔድ ገና አልተሠራም

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

በታደሰ ገብረ ማርያም

ዶክተር ተዋበች ቢሻው በዲያስፖራ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚንቀሳቀስ ‹‹አሊያንስ ፎር ብሬን ጌይን ኤንድ ኢኖቬቲቭ ዴቨሎፕመንት›› (አባይድ) የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው፡፡

Read more...

ሰው ለሰው መድኃኒቱ

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

በብርሃኑ ፈቃደ

ሦስት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ ለበርካታ ዓመታት በውጭ አገር ኖረዋል፡፡ አሁንም በዚያው ነው የሚኖሩት፡፡

Read more...

Page 1 of 8

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  Next 
  •  End 
  • »